“የአጣዬ እና የሰንበቴ ከተማ ሕዝቦች ለሌሎች አጎራባች አካባቢዎች ተሞክሮ የሚኾን ተግባር እየሠሩ ነው” ድረስ...
ከሚሴ: ታኅሣሥ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን የአጣዬ ከተማ እና በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰንበቴ ከተማ አሥተዳደር የአጎራባች ሕዝቦች የጋራ የሰላም እና የልማት መድረክ በሰንበቴ ከተማ ተካሂዷል።
በመድረኩ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት ዘርፍ...
የኢትዮጵያን የበጋ ስንዴ ውጤታማነት የሚያሳይ ዘጋቢ ፊልም ተመረቀ።
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከጠባቂነት ወጥታ ስንዴን ወደ ውጭ መላክ የጀመረችበትን ስኬት የሚያስቃኝ ዘጋቢ ፊልም ተመርቋል።
“የኢትዮጵያ የስንዴ ትራንስፎርሜሽን” የተሰኘ ዘጋቢ ፊልም በአሜሪካ ሎሳንጀለስ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የፊልም ባለሙያዎች የተዘጋጀ እና ሀገሪቱ በአፍሪካ...
አማራ ባንክ እና ወጋገን ካፒታል ኢንቨስትመንት ባንክ የሰነደ መዋዕለ ንዋይ ምዝገባን በተመለከተ አብሮ ለመሥራት...
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ባንክ ከወጋገን ካፒታል ኢንቨስትመንት ባንክ ጋር ለመሥራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት በወጋገን ካፒታል ዋና መሥሪያ ቤት ተፈራርመዋል፡፡
ወጋገን ካፒታል ኢንቨስትመንት ባንክ የአማራ ባንክ አ.ማ. በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ላይ...
ሁሉም ጤና ጣቢያዎች አምቡላንስ እንዲኖራቸው ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ ነው።
ወልድያ: ታኅሣሥ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ኀላፊ ገስጥ ጥላሁን በክልሉ ያሉ ሆስፒታሎች ሁሉም አምቡላንስ እንዲኖራቸው መደረጉን ገልጸዋል።
በሂደት ሁሉም ጤና ጣቢያዎች አምቡላንስ እንዲኖራቸው ለማድረግ እየተሠራ መኾኑን ነው የተናገሩት። ቢሮው በራሱ አቅም እና...
ሰላም የማይፈልጉ አካላት የሚያደርሱትን ፈተና በመገንዘብ ለሰላም መሥራት ይገባል።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ ተሐድሶ ኮሚሽን የሰላምን ጥሪ ተቀብለው የገቡ የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ ለመቀላቀል እና ለማቋቋም ከማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር በባሕር ዳር ከተማ የምክክር መድረክ እያካሄደ ነው።
በመድረኩ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሰላምን...








