❝ለኢትዮጵያ የምንችለውን ኹሉ የማድረግ ግዴታ አለብን❞ ጋዜጠኛ ሔርሜላ አረጋዊ

ታኅሣሥ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጋዜጠኛ ሔርሜላ አረጋዊ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ያቀረቡትን የታላቁ ወደ ሀገር ቤት ጥሪ በመቀበል ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገብታለች። ጋዜጠኛዋ ❝ለኢትዮጵያ የምንችለውን ኹሉ የማድረግ ግዴታ አለብን❞ ነው ያለችው። ጋዜጠኛ...

“ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሀገራቸው በምትፈልጋቸዉ ወቅት በመገኘታቸው ምሥጋና ይገባችኋል” የመንግሥት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያውያን የመንግሥትን ጥሪ ተቀብለው ወደ ሀገር ቤት በመምጣት ለሀገር ግንባታ እያደረጉት ያለዉ አስተዋጽኦ የሚያስመሰግን መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ ገለጹ። ትውልደ ኢትዮጵያውያን...

❝አካባቢያችንን በተጠንቀቅ እየጠበቅን እንገኛለን❞ በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የወገን ጦር አባላት

ታኅሣሥ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የወገን ጦር ነፍጥ አያያዙንም አጠቃቀሙንም ያውቅበታል፤ ጠላት ገና ስሙን ሲሰማ ነው የሚብረከረክ፡፡ የወገን ጦር ሀገር በጠላት ስትደፈር ካዝናውን አጉርሶ፣ አፈሙዙን ወልውሎ፣ በዱር በገደል እየተዋደቀ በነበልባል ክንዱ ጠላትን እያሽመደመደ...

❝አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የኀልውናችን ስጋት በመሆኑ ሁልጊዜም በተጠንቀቅ ተዘጋጅተን መጠበቅ አለብን❞ ርእሰ መሥተዳድር...

ታኅሣሥ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የኀልውናችን ስጋት በመሆኑ ሁልጊዜም በተጠንቀቅ ተዘጋጅተን መጠበቅ አለብን ሲሉ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ገለጹ። ርእሰ መሥተዳድሩ ያስተላለፉት መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል:- ኅልውናችን ለማስከበር መላ ሕዝባችን...

ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ አዲስ አበባ ገባች።

ታኅሣሥ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በ ❝በቃ❞ ወይም #NoMore ንቅናቄ የኢትዮጵያን እውነታ ለዓለም ያሳወቀችው ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ አዲስ አበባ ገብታለች። ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ስትደርስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎች...