“መመካከር እና መወያየት ለሰላም እሴት ግንባታ አስኳል ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከቲሊሊ ከተማ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው። በውይይቱ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ አሥተባባሪ አማኑኤል ፈረደ (ዶ.ር)፣...

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የዲጂታላይዜሽን ጉዞ በከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተጎበኘ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣የኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ እና የኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ኸይረዲን ተዘራ (ዶ.ር) እንዲሁም ሌሎች የክልሉ የሥራ ኀላፊዎች በአማራ ክልል ፖሊስ...

ሕገ ወጥ የፀረ ተባይ እና የአፈር ማዳበሪያ ዝውውሮችን መግታት ይገባል።

ደሴ: ታኅሣሥ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ጥራት እና ደኅንነት ባለሥልጣን የደሴ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ከዞን እና ከወረዳ ለተውጣጡ የግብርና ባለሙያዎች እና መሪዎች እንዲኹም ከሌሎች ባለ ድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ ከደቡብ ወሎ ዞን፣...

ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በባሕር ዳር ከተማ የሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪዎችን እየጎበኙ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በባሕር ዳር ከተማ የሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪዎችን እየጎበኙ ይገኛሉ። በጉብኝቱ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል፣ የግብርና ሚኒስትሩ አዲሱ አረጋ፣...

ተፈጥሮ ሃብትን መንከባከብ ህልውናን ማስቀጠል ነው።

ደብረ ታቦር: ታኅሣሥ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ፋርጣ ወረዳ ወዋ ማገራ ቀበሌ የተፈጥሮ ሃብት ልማት በንቅናቄ ተጀምሯል። የተፈጥሮ ሃብት ሥራ እየሠሩ ያገኘናቸው አርሶ አደር የቆዬ አደማሱ የተፋሰስ ሥራ ምርት እና ምርታማነትን ከማሳደግ ባሻገር...