ክቡራን የዲያስፖራ ወገኖቻችን እንኳን ደህና መጣችሁ!!
ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ያቀረቡትን ጥሪ ተቀብላችሁ ወደ አማራ ክልል ለመጣችሁ ዲያስፖራዎች በሙሉ፡፡
ሃገራችንን በዲፕሎማሲ ረገድ ለመደገፍ ያደረጋችሁትን ትግል የክልላችን መንግስት በእጅጉ ያደንቃል፡፡ ኃላፊነታችሁ ቢሆንም ለፈፀማችሁት አኩሪ ገድል ከልብ እናመሰግናለን፡፡
በቀጣይም በአማራ ክልል በሚኖራችሁ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ጋር የስልክ ውይይት አደረጉ።
ባሕር ዳር፡ ጥር 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ግልፅ የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን አስታውቀዋል።
ከፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ጋር በተለይም በሁለትዮሽ ግንኙነት እና በቀጣናዊ ጉዳዮች...
”እኔ ለወገኔ” በሚል መሪ ሀሳብ ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ-ግብር ...
ባሕር ዳር፡ ጥር 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ”እኔ ለወገኔ” በሚል መሪ ሀሳብ ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ-ግብር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ-ግብሩን ያዘጋጀው ኢትዮ- ጀርመን ለኢትዮጵያ ኮሚቴ ሲሆን፤ የሴቶችና ማህበራዊ...
“በአማራ ክልል በአሸባሪው ቡድን የደረሰውን ጉዳት የተለያዩ ሃይማኖታዊና ሕዝባዊ በዓላትን ተጠቅሞ ለዳያስፖራውና ለሕዝቡ ለማስገንዘብና...
ባሕር ዳር፡ ጥር 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የወደሙ መሰረተ ልማቶችና በክልሉ ሊለሙ የሚችሉ ፀጋዎችን የሚያሳይ አውደርእይ ለሁለተኛ ቀን በባሕር ዳር እየተጎበኘ ይገኛል። አውደርእዩ እየተጎበኘ የሚገኘው በዳያስፖራ፣ በክልሉ ከፍተኛ የሥራ...
በአማራ ክልል የሚተገበር የ4 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥር 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ መልሶ መቋቋምና ልማት ድርጅት (አመልድ) በአማራ ክልል የሚተገበር የአምስት ዓመታት ፕሮጀክት ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ የድርጅቱ ዳይሬክተር ዶክተር አለማየሁ ዋሴ ዛሬ ከልዩ ልዩ ተቋማት የሥራ ኀላፊዎች ጋር ስምምነቱን ተፈራርመዋል፡፡...








