በሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ ቡድን የተጎዱ ወገኖችን ለመደገፍ እና የወደሙ ተቋማትን መልሶ ለመገንባት ዲያስፖራው ድጋፉን...
ባሕር ዳር፡ ጥር 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ቤት ንብረታቸው የተዘረፈባቸው እና የወደመባቸው ተፈናቃዮችን ወደ አካባቢያቸው በመመለሱ ሂደት ዲያስፖራው የሚኖረው ሚና ከፍተኛ እንደሆነ ተገልጿል።
ሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ ቡድን ባደረሰው ጉዳት እና ባለፉት...
❝ሕዝብ በጠላቱ የትግራይ ወራሪ ቡድንና ሸኔ ላይ በአንድነት እንደተነሳ ሁሉ በሚያከናውናቸው የልማት ተግባራትም ውጤታማ...
ጥር 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የ2014 ዓ.ም የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራ በሰሜን ሸዋ ዞን አሳግርት ወረዳ ተጀምሯል። በዞኑ በዘንድሮው የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራ መከናወን ስላለባቸው ተግባራት አስቀድሞ ዝግጅት ተደርጓል ብሏል የዞኑ ግብርና መምሪያ።
የመምሪያው ኃላፊ...
የኢትዮጵያ ካናዳውያን ኔትወርክ ለማኅበራዊ ድጋፍ በጎ አድራጎት ድርጅት በአጣዬ ከተማ በአሸባሪዎቹ ቡድን ለተጎዱ ወገኖች...
ጥር 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ካናዳውያን ኔትወርክ ለማኅበራዊ ድጋፍ በጎ አድራጎት ድርጅት በአጣዬ ከተማ በአሸባሪዎቹ የትግራይ ወራሪ ቡድን እና ሽኔ የወደሙ የመኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት ከስድስት ሚሊዬን ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል።
የአጣዬ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አሳልፍ...
በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ሃይንከን ቢራ አክሲዎን ማኅበር ድጋፍ አደረገ፡፡
ወልድያ፡ ጥር 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ሃይንከን ቢራ አክሲዎን ማኅበር 5 ነጥብ 7 ሚሊዬን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡
ሃይንከን ቢራ አክሲዎን ማህበር አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት ላደረሰባቸው...
የምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ በ79 ተፋሰሶች 1ሺህ 500 ሄክታር መሬት ለማልማት መዘጋጀቱን አስታወቀ።
ገንዳ ውኃ፡ ጥር 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን የ2014 ዓ.ም የተፈጥሮ ሀብት ልማት ጥበቃ ሥራ ለማስጀመር በገንዳ ውኃ ከተማ የንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል።
በመድረኩ የዞኑ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እና የግብርና ባለሙያዎች የተሳተፉ ሲሆን...








