❝መነሻና መዳረሻችን የሕዝባችን ክብርና ጥቅም ማስከበር ነው!❞ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት
የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ❝መነሻና መዳረሻችን የሕዝባችን ክብርና ጥቅም ማስከበር ነው❞ ብሏል።
ጽሕፈት ቤቱ በወቅታዊ ጉዳይ ያወጣው መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል:-
ሳንወድ ተገድደን ከአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ጋር የገባንበት ጦርነት ሁሉን አቀፍ ጦርነት ነው፡፡...
በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ድጋፍ አደረገ፡፡
ወልድያ፡ ጥር 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ከከተማው ነዋሪዎች፣ ከንግዱ ማኅበረሰብ፣ ከባለሃብቶች እና ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ያሰባሰበውን ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ምግብና የተለያዩ አልባሳት በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ለተፈናቀሉ እና...
በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በሚስተዋለው የድርቅ አደጋ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው የኅብረተሰብ ክፍሎች ፈጣን የድጋፍ ምላሽ...
ጥር 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ አደጋ መከላከል እና ዝግጁነት ኮሚቴ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በአስቸኳይ ጊዜ የድጋፍ አሰጣጥ ሂደት አስፈፃሚ አካላት ያሳዩት ፈጣን ምላሽ እና ቅንጅታዊ አመራር ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት አቅጣጫ አስቀምጧል፡፡
የብሔራዊ አደጋ መከላከል...
“እንደ ሰለሞን እንደ ሲራክ፣ እንደ ደጉ ንጉሥ እንደ ምኒልክ፣ መች ተጽፎ ያልቃል...
ባሕር ዳር፡ ጥር 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ “በቅኝ ገዢዎች ብርቱ ክንድ ያልተንበረከከች፤ የራሷ ፊደልና ማንነት ያላት፤ የውብ ታሪክ፣ ተፈጥሮ እና ባሕል ባለቤት ሀገር ኢትዮጵያ” እያልን በኩራት የምንመሰክርላት ሀገር ለዚህ ያበቃት ተዘግቦ የማያልቅ፣ ዘመን የማይሽረው...
የከተማና መሠረተልማት ሚኒስቴር ለአማራ ክልል 150 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።
ባሕር ዳር: ጥር 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመተባበር በአማራ ክልል በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ለተጎዱ ወገኖች የሚውል 150 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል።
የትግራይ አሸባሪና ወራሪ ቡድን...








