ዳያስፖራው የሚሰማራባቸው ልዩ ልዩ የኢንቨስትመንት አማራጮች መዘጋጀታቸውን የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥር 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከልዩ ልዩ ሀገራት ወደ ኢትዮጵያ የገቡ የዳያስፖራ አባላት በባሕር ዳር ከተማ የመሠረተ ልማት ግንባታዎች እና የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴዎችን ጎብኝተዋል፡፡ የጉብኝቱ ዓላማ የዳያስፖራ አባላቱ በዘርፉ ሙሉ ግንዛቤ ኖሯቸው በከተማዋ የኢኮኖሚ...
ጥምቀትን በጎንደር ከዲያስፖራው ማኅበረሰብ ጋር በድምቀት ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ሥራ ማጠናቀቁን የቱሪዝም...
አዲስ አበባ፡ ጥር 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በቱሪዝም ሚኒስቴር የቱሪዝም ፕሮሞሽንና ግብይት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት በሰጡት መግለጫ በጎንደር በሚከበረው የጥምቀት በዓል የኪነ ጥበብ ሥራዎች፣ የቢዝነስ አቅምን የሚያሳዩ ባዛሮች፣ ኤግዚብሽን፣ ፓናል ውይይት እና...
“ቃሉ ቢደጋገም ብትባል አንበሳ ይህ ያንስሃል ለአንተ ቢከፈልህ ካሳ “
ባሕርዳር፡ ጥር 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጨለመውን እንዲያበራ፣ የፈረሰውን እንዲሠራ፣ ያለቀሰውን እንባውን እንዲያብስ፣ አስፈሪውን ዙፋን እንዲመልስ፣ በኀያልነት እንዲነግሥ፣ ለጭንቅ ቀን የተመረጠ፣ በኀይሉ ከሁሉም የበለጠ፣ አሥፈሪ ግርማ የተላበሰ፣ በመከራ ጊዜ የደረሰ፣ በግርማ የነገሠ። ፈጣሪ በማሕፀኗ ከአንድ...
ʺጠላት ካንዣበበ ክፉ ቀን ከመጣ ቀስቅሱት በላይን አስተካክሎት ይምጣ”
ጥር 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ነጭ ጤፍ እንደ አፈር የሚታፈስበት፣ ወተትና ማር እንደ ግዮን ወንዝ የሚፈስስበት፣ ጀግኖች የሚፈልቁበት፣ ሊቃውንት የሚኖሩበት፣ ጠቢባን የተገኙበት፣ ደግነት፣ ጀግንነት የሞላበት ምድር፡፡ ክረምት ከበጋ ጎተራው የማይጎድል፣ ደከመኝ ሳይል የሚያርስ፣ በረዶ...
ʺበመሶብ እንጀራ ፍየል በጉ ታርዶ፣ ደስ ይለኛል ጎንደር ያውቃል መስተንግዶ”
ባሕርዳር፡ ጥር 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ነገሥታቱ በሚያምረው ቤተ መንግሥት ውስጥ ኖረውበታል፣ መኳንንቱና መሳፍንቱ በቤተ መንግሥቱ አጸድ ሥር ሰፍረውበታል፣ ጋሻ ጃግሬዎች፣ የእልፍኝ አስከልካዮች፣ የጦር አበጋዞች በዙሪያ ገባው በኩራት ተመላልሰውበታል፣ ዓለም አጫዋቾች በቤተ መንግሥት...








