በፋሲል ከነማ ሰፖርት ክለብ የተዘጋጀ የ5 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ በጎንደር ተካሄደ።

ጎንደር፡ ጥር 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) “ለአሸናፊዎች እሮጣለሁ” በሚል መሪ ሐሳብ በፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ የተዘጋጀ የ5 ኪ.ሜ የሩጫ ውድድር በጎንደር ተካሂዷል። ውድድሩ የተዘጋጀው ክለቡ በየዓመቱ በጥምቀት ሳምንት የሚያዘጋጀው የገቢ ማሰባሰቢያ መሆኑ ተገልጿል። ውድድሩ መነሻውን...

“ሕዝቡ ሁልጊዜ ዝግጁ ሆኖ ሀገሩን መጠበቅ ይኖርበታል” አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ

ጎንደር፡ ጥር 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ልጆች በተባበረ ክንድ በግንባር ጦርነት የተዋረዱት እና የተቀጡት አሸባሪ ቡድኖች ከበስተጀርባ የኢትዮጵያን ሰላም እና ልማት ለማደናቀፍ መጣራቸው ስለማይቀር ሕዝቡ ሁልጊዜ ዝግጁ ሆኖ ሀገሩን መጠበቅ እንደሚኖርበት አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ...

“የአፍሪካ ኅብረት አባል ሀገራት መሪዎች ተስማምተው የኅብረቱ ጉባኤ በአዲስ አበባ እንዲደረግ በመወሰናቸው በኢትዮጵያ ሕዝብ...

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል። የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ በአዲስ አበባ ውድ አፍሪካዊ ወንድም እህቶቼ፣ አፍሪካዊ ወንድማማችነታችንን ከመቼውም ጊዜ በላይ ማጠናከር በሚያስፈልገን በዚህ ወሳኝ ወቅት፣ የአፍሪካ ኅብረት አባል ሀገራት መሪዎች ተስማምተው የኅብረቱ ጉባኤ በአዲስ አበባ...

ኑና በጎንደር አንድ ላይ ሆነን ቃል እንሰር!

ጎንደር፡ ጥር 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መጪው በዓል ጥምቀት ነውና ጎንደር ገብተናል፡፡ ጥምቀት እና ጎንደር ልዕልት እና ደንገጡር ናቸው፡፡ ጥምቀት በጎንደር በልዩነት ይከበራል፤ ጎንደርም በጥምቀት አጀቧ ብዙ ነው፡፡ “ለጥምቀት ያልሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ” ይሉ ሀገርኛ አባባል...

ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የተላለፈ መልዕክት

አሸባሪው የትግራ ወራሪ እና ዘራፊ ቡድን አማራ ክልል ላይ ባካሄደው ወረራ በክልላችን ሕዝብ እና መንግሥት ሃብት እና ንብረት ላይ ከፍተኛ ዘረፋ እና ውድመት አድርሷል። የወራሪውን ቡድን ዘረፋ እና ውድመት ተከትሎ ጉዳት የደረሰባቸውን የክልላችን...