“ብሔራዊ ምክክሩ ሀገር ለመታደግ ቁልፍ መፍትሔ ነው” አቶ ክርስቲያን ታደለ
ጎንደር፡ ጥር 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር ከገጠማት አደጋ ለመታደግ የጋራ ምክክሩ እጅግ ጠቃሚ እና አስፈላጊ መፍትሔ መሆኑን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የፖለቲካ ጉዳዮች ኃላፊ እና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል አቶ ክርስቲያን ታደለ አመለከቱ።...
በአፋር በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት ለደረሰባቸው የጤና ተቋማት ከ 2 ነጥብ 5 ሚሊዮን...
ባሕር ዳር፡ ጥር 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያና የኢትዮጵያ ጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማኅበር በአፋር ክልል በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት የደረሰባቸው ጤና ተቋማትን ሥራ ለማስጀመር እየተደረገ ያለውን ጥረት ለማገዝ ከ 2 ነጥብ...
“የወልቃይት፣ ጠገዴና ጠለምት የታፈኑ እውነታዎች” የተሰኘው መጽሐፍ ምረቃ በጎንደር ከተማ እየተካሔደ ነው።
ጎንደር፡ ጥር 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መጽሐፉ ዐማራ በኢትዮጵያ ሀገረ-መንግሥት ግንባታ ያበረከተውን አበርክቶ በውስን አምድ ደረጃ ከታሪክ አውድ አኳያ ሰፊ ትንታኔ ሰጥቷል። ከፍጥረቱ ጀምሮ ፀረ-ዐማራ እና ፀረ-ኢትዮጵያ ሆኖ የተመሰረተው ትህነግ በዐማራ ሕዝብ ላይ የፈጠረውን...
በፋሲል ከነማ ሰፖርት ክለብ የተዘጋጀ የ5 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ በጎንደር ተካሄደ።
ጎንደር፡ ጥር 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) “ለአሸናፊዎች እሮጣለሁ” በሚል መሪ ሐሳብ በፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ የተዘጋጀ የ5 ኪ.ሜ የሩጫ ውድድር በጎንደር ተካሂዷል።
ውድድሩ የተዘጋጀው ክለቡ በየዓመቱ በጥምቀት ሳምንት የሚያዘጋጀው የገቢ ማሰባሰቢያ መሆኑ ተገልጿል።
ውድድሩ መነሻውን...
“ሕዝቡ ሁልጊዜ ዝግጁ ሆኖ ሀገሩን መጠበቅ ይኖርበታል” አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ
ጎንደር፡ ጥር 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ)
በኢትዮጵያ ልጆች በተባበረ ክንድ በግንባር ጦርነት የተዋረዱት እና የተቀጡት አሸባሪ ቡድኖች ከበስተጀርባ የኢትዮጵያን ሰላም እና ልማት ለማደናቀፍ መጣራቸው ስለማይቀር ሕዝቡ ሁልጊዜ ዝግጁ ሆኖ ሀገሩን መጠበቅ እንደሚኖርበት አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ...








