“የእናንተን ሰላም ከእናንተ በላይ የሚጠብቀው የለም” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር
ከቲሊሊ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል።
የውይይቱ ተሳታፊዎች የተፈጠረው የጸጥታ ችግር ሕዝብን ለከፋ ችግር እና ጉዳት መዳረጉን ተናግረዋል። ቲሊሊ ከተማ በጽንፈኛው ቡድን ተደጋጋሚ ጉዳት እንደደረሰባትም...
ሀገር በቀል የግጭት መፍቻ ሥርዓቶች ማኅበራዊ ቀውሶችን ለመፍታት ሚናቸው ከፍተኛ ነው።
ደባርቅ: ታኅሣሥ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ እና የሰሜን ጎንደር ዞን ባሕል፣ ቱሪዝም እና ስፖርት መምሪያ በጋራ በግጭት አፈታት ዙሪያ በዞኑ ለሚገኙ የሀገር ሽማግሌዎች ሥልጠና ሰጥተዋል።
የሰሜን ጎንደር ዞን ባሕል፣ ቱሪዝም እና ስፖርት መምሪያ ኀላፊ...
ስለስትሮክ ምን ያህል በቂ ግንዛቤ አለዎት?
ጎንደር: ታኅሣሥ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም አቀፍ ደረጃ ከአንድ እስከ አምስት ገዳይ ተብለው ከተቀመጡ በሽታዎች መካከል አንዱ ስትሮክ ወይም በጭንቅላት ውስጥ በድንገት ደም መፍሰስ እና መቋረጥ ነው።
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሕክምናቸውን ሲከታተሉ ያገኘናቸው ወይዘሮ ታድላ...
“ከትምህርት የራቀ ትውልድ ከድህነት አዙሪት ሊወጣ አይችልም” አቶ ካሳሁን አዳነ
ደብረ ብርሃን: ታኅሣሥ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ቢሮ እና በሰሜን ሸዋ ዞን የትምህርት መምሪያ የሥራ ኀላፊዎች በዞኑ በተገኙበት በተጀመሩ መልካም ሥራዎች፣ መፈታት ያለባቸው ችግሮች እና የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ ምክክር ተካሂዷል።
በአማራ ክልል ትምህርት...
“ምሁራን ካስተማራቸው ሕዝብ ጎን ቁመው ለሰላም እና ልማት መሥራት ያለባቸው ሰዓት አሁን ነው” አቶ...
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ መሪዎች "ለሀገረ መንግሥት ግንባታ የልሂቃን ድርሻ" በሚል መሪ መልዕክት ከወልድያ ዩኒቨርሲቲ መምህራን እና የአሥተዳደር ሠራተኞች ጋር ተወያይተዋል።
በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ በብልጽግና...








