የጋምቤላ ክልል በአማራ ክልል በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ለተጎዱ ወገኖች የገንዘብና የአይነት ድጋፍ አደረገ።
ባሕር ዳር፡ ጥር 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጋምቤላ ክልል ትምህርት ቢሮ በአማራ ክልል በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ለተጎዱ ወገኖች የሚውል 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር የሚገመት የገንዘብና የአይነት ድጋፍ አደረገ።
ድጋፉን ያስረከቡት የጋምቤላ ክልል ትምህርት ቢሮ...
በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ20 ሰዎች ሕይዎት አለፈ፡፡
ጥር 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከባሕር ዳር ወደ ሰቆጣ ሲጓዝ በነበረ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብስ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ20 ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡ ለግዳጅ ከባሕር ዳር መነሻውን ያደረገው የሕዝብ ማመለሻ አውቶብስ በደረሰበት አደጋ ሰዎች ህይወታቸው ሲያልፍ፣ ከፍተኛ...
“ተነጣጥሎ ከመቆም በሕብረት መቆም የአሸናፊነት ሚስጥር መሆኑን አይተናል፤ በተገኘው ድልም እንዳንታበይ እና እንዳንዘናጋ ድሉን...
አዲስ አበባ፡ ጥር 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ለመገናኛ ብዙኀን ተቋማት እና የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በኅልውና ዘመቻ ላበረከቱት አስተዋጽኦ የምስጋና እና እውቅና መርኃ ግብር ተዘጋጅቷል።
"ዘማች የሚዲያ እና የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ኢትዮጵያ ታመሰግናችኋለች!"...
❝ከሱዳን ጋር ተቀራርበን መሥራት እንደሚገባን መግባባት ላይ ደርሰናል❞ የሀገር መከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ.ር)
ጥር 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከሱዳን ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተቀራርበን መሥራት እንደሚገባን መግባባት ላይ ደርሰናል ሲሉ የሀገር መከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ.ር) ገለጹ።
የሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ጄኔራል መሐመድ ሀምዳን ዳጋሎ በኢትዮጵያ...
❝ግዮን ወተት ኾኖ ገነትን ካጠጣት የግዮን መነሻ ኢትዮጵያ ምንድን ናት?❞
ጥር 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የምስጢራት መገኛ ማኅደር፣ የጥበባት መፍለቂያ ሀገር፣ የረቂቅ ሕብስት መቀመጫ መሶበ ወርቅ፣ ለፈጣሪ የሚበረከት ወርቅ፣ ያልተደረሰባት ረቂቅ፣ በፈጣሪ የተመረጠው አፍላግ የሚፈስስባት፣ በምድሯ የሚፈልቅባት፣ ጥበብ የመላት፣ በረከት የተቸራት፣ ቃል ኪዳን የተሰጣት ድንቅ...








