❝የትምህርት ማስታወቂያዎች የትምህርት ጥራትን መሰረት ያደረጉ መሆን ይገባቸዋል❞ የትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን ዋና ዳሬክተር...
አዲስ አበባ፡ ጥር 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የከፍተኛ ትምርት ተቋማት ማስታወቂያ በምን መልኩ መስተናገድ አለበት በሚለዉ ዙሪያ ከመገናኛ ብዙኀን ባለስልጣን ጋር የጋራ ምክክር ተደርጓል። የመገኛኛ ብዙኀን ባለስልጣን ምክትል ሥራ አስኪያጅ አቶ ግዛው ተስፋየ የትምህርት ማስታወቂያዎች...
የአፍሪካ ሕብረት 35ኛው የመሪዎች ጉባኤን በስኬት ለማስተናገድ በቅንጅት መሥራት እንደሚያስፈልግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ...
ጥር 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ)የአፍሪካ ሕብረት 35ኛው የመሪዎች ጉባኤና 40ኛው የአስፈፃሚ ምክር ቤት ስብሰባን ለማስተናገድ የተደረጉ ቅድመ ዝግጅቶችን አስመልክቶ ለመድረኩ የተቋቋመው ብሔራዊ ኮሚቴ ግምገማ አካሂዷል።
በወቅቱም ከ20 በላይ የብሔራዊ ኮሚቴው አባል ተቋማት ለጉባኤው እያደረጉ ያሉትን ቅድመ...
“ሀገራዊ የምክክር መድረኩ የተሳካ እንዲሆን የወጣቶች ሚና ከፍተኛ ነው” የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ስራ...
ባሕር ዳር፡ ጥር 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የሊጉን የስድስት ወራት የመደበኛ ስራዎች አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት እያደረገ ይገኛል፡፡
በአዳማ በሀገር አቀፍ ደረጃ ያለውን የወጣቶች ሊግ የስድስት ወራት አፈጻጸም ሪፖርት...
የጉብኝት መዳረሻዎችን በማልማት እና በማስተዋወቅ ከዘርፉ የሚገኘውን ጠቀሜታ ማሳደግ እንደሚገባ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር...
ባሕር ዳር: ጥር 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጥርን በባሕር ዳር የታንኳ ውድድር እና የጀልባ ትርዒት በጣና ሐይቅ ላይ ተካሂዷል፡፡
ለአምስተኛ ጊዜ የተካሄደው የታንኳ ውድድር እና የጀልባ ትርዒት የሀገራቸውን ጥሪ ተቀብለው የመጡ ዳያስፖራዎች የሚኖራቸውን ቆይታ ማራኪ ለማድረግ...
“በሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ ጉቦ የመቀበል ወንጀል ሙከራዎችን አክሽፈናል” የገቢዎች ሚኒስትር ላቀ አያሌው
ባሕር ዳር፡ ጥር 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የገቢዎች ሚኒስቴር በሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ ጉቦ የመቀበል ወንጀል ሙከራዎችን ማክሸፉን ሚኒስትሩ አቶ ላቀ አያሌው አስታወቁ።
አቶ ላቀ አያሌው በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት፣ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ በንጹህ እጅ የማይሠሩትን...








