ኢትዮጵያ በአፍሪካ ዋንጫ ባሳየችው ደካማ አቋም የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ይቅርታ ጠየቀ፡፡
አዲስ አበባ: ጥር 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በመሠረተችው መድረክ ያልተሳካላት፣ የባለቤት እንግዳ፣ በራስ ድግስ ተመልካች የኾነችው ኢትዮጵያ ከዓመታት በኋላ ዳግም ወደ አፍሪካ ዋንጫ መድረክ ብትቀርብም ሳይሳካላት ቀርቷል፡፡ አረንጓዴ ቢጫ ቀዩን ታላቅ ሠንደቅ ወክለው ካሜሮን የደረሱት...
❝ድርቅ እንዳይከሰት በዘላቂነት ለመከላከል በቆላማ አካባቢዎች የውኃ ክምችትና አጠቃቀምን ለማሻሻል የጀመርናቸውን የአነስተኛ ግድቦች ግንባታ...
ጥር 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሶማሌ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ተፈናቃዮች ድጋፍ ከሚያደርጉ በርካታ ማኅበረሰቦች መካከል አንዱ የሚገኝበትን ቀብሪበያን ዛሬ ማለዳ ጎብኝተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጊዜያዊነት የውኃ አቅራቢ ተሽከርካሪዎችን፣ የምግብ፣ የእንስሳት መኖ እና...
❝እንሂድ አምባሰል በሽሎን እንሻገር ግሸን እንገናኝ ግማደ መስቀሉ ካረፈበት ሀገር❞
ጥር 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም የዳነበት፣ እርቅ የተፈፀመበት፣ ጠላት የተሸነፈበት፣ ፍጹም ፍቅር የታየበት መስቀል በክብር አርፎበታል፣ በመስቀል አምሳል የተቀመጠ ባለ ግርማ ነው፣ የፈጣሪ ስም ሳይጠራበት፣ በንጽሕና ሳይመሰገንበት፣ ጽድቅና በረከት ሳይለመንበት፣ በረከትም ሳይወርድበት የዋለበት ቀን...
እናቶች የወሊድ ክትትላቸውን በጤና ተቋማት እንዲያደርጉ ሁሉም የበኩሉን ደርሻ ሊወጣ እንደሚገባ ጤና ሚኒስቴር ገለጸ።
አዲስ አበባ፡ ጥር 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም ለ35ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ለ16ኛ ጊዜ በየዓመቱ የሚከበረው የጤናማ እናትነት ወር በአበበች ጎበና የእናቶች እና የህጻናት መታሰቢያ ሆስፒታል "በማንኛውም ምክንያት ከወሊድ በኋል በደም መፍሰስ ምክንያት የሚከሰተውን የእናቶችን ሞት...
“አሸባሪው፣ ዘራፊው እና ወራሪው የትግራይ ቡድን የአማራና የኢትዮጵያ ስጋት እንዳይሆን እንሠራለን” የአማራ ክልል ርእሰ...
ደብረ ብርሃን፡ ጥር 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የደረሱ ጉዳቶችን በተመለከተ የሠራውን ጥናት ለውይይት አቅርቧል። በውይይቱ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ከፍተኛ ትምሕርት ተቋማት በሰላም...








