በአማራ ክልል የተከበሩት ሕዝባዊ እና ሃይማኖታዊ በዓላት የቱሪዝሙን ዘርፍ በማነቃቃት በኩል ጉልህ ሚና እንደነበራቸው...
ባሕር ዳር፡ ጥር 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ላለፉት ሦስት ዓመታት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ፣ የሕግ ማስከበርና የህልውና ዘመቻ የክልሉን የቱሪዝም እንቅስቃሴ በእጅጉ ጎድተውት ቆይተዋል፡፡ በተለይም የትግራይ ወራሪ ቡድን ወረራ በቱሪዝም ዘርፉ ላይ የተመሰረቱ አካባቢዎችን የስጋት ቀጠና...
አሸባሪው ህወሓት እንደ አዲስ ከወረራቸው አካባቢዎች በአስቸኳይ እንዲወጣና በቀጣናው የከፈተውን ጦርነት እንዲያቆም የአፋር ክልላዊ...
ባሕር ዳር፡ ጥር 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ መንግስት በጉዳዩ ላይ ዛሬ መግለጫ አውጥቷል። አሸባሪው ህወሃት በአፋር ህዝብ ላይ ከሁለት ዓመታት ተኩል በላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል ቢፈጽምበትም ለወንድም የትግራይ ህዝብ ሰብዓዊ እርዳታ እንዲደርስ በርካታ ስራዎች...
“የሐይቅ ዳሩ ባለ ግርማ የባሕር ዳር ምልክት”
ባሕር ዳር፡ ጥር 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በመዓልትና በሌሊት አመሥጋኝ የማይታጣበት፣ ሕዝብ የሚሰባሰብበት፣ ምልጃና ጸሎት በሰርክ የሚደርስበት የፈጣሪ ስም ዘወትር የሚጠራበት፣ ከመንገድ የመጡ፣ መንገድም ያሰቡ፣ በዙሪያው ያለፉ ያገደሙ ኹሉ ከደጁ ዝቅ ብለው ምህረት የሚለምኑበት፣ ነብስን...
በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የወደሙ ትምህርት ቤቶችን ደረጃቸውን በጠበቀ ሁኔታ መልሶ ለመገንባት የስዊድን መንግሥት...
ጥር 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በኢትዮጵያ የስዊድን አምባሳደር ሐንስ ሔንሪክ ጋር በወደሙ ትምህርት ቤቶች ግንባታ ዙሪያ ውይይት ውይይት አድርገዋል፡፡
በውይይታቸውም የወደሙ ትምህርት ቤቶችን መልሶ ለመገንባት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል።
የትምህርት ሚኒስትሩ የስዊድን...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ዙሪያ የውሳኔ ሐሳብ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡
ጥር 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 2ኛ አስቸኳይ ስብሰባ የሀገር ኅልውና እና ሉዓላዊነት ላይ የተደቀነን አደጋ ለመከላከል የወጣው የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ቁጥር 5/2014 ቀሪ የሚሆንበትን ጊዜ በሚመለከት በቀረበው የውሳኔ ሐሳብ ላይ...








