“እያንዳንዱ ሕገ ወጥ እንቅስቃሴ ታክስ ላይ ተጽዕኖ አለው” መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ለተለያዩ የሕግ ባለሙያዎች፣ ለአጋር እና ለባለድርሻ አካላት በተሻሻለው የፌዴራል የግብር አዋጅ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጁ ላይ ሥልጠና እየሰጠ ነው። የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኀላፊ...

የሃይማኖት አባቶች ደኖች እንዲጠበቁ በማድረግ በኩል ትልቅ ባለውለታዎች ናቸው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አመልድ ኢትዮጵያ ነባር የቤተክርስቲያን ደኖችን መሠረት ያደረገ የመልክዓ ምድር መልሶ ማልማት ክልል አቀፍ አውደ ጥናት በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኀላፊ ደረጀ ማንደፍሮ በክልሉ እየተመናመነ...

ኤች አይ ቪ ኤድስ አሁንም ትኩረትን ይሻል።

ወልድያ: ታኅሣሥ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ የኤች አይ ቪ ኤድስ ቫይረስ ሥርጭት መከላከል እና ቁጥጥር ላይ ያተኮረ ምክክር ከባለድርሻ አካላት ጋር አካሂዷል። የመምሪያው የኤች አይ ቪ ዘርፈ ብዙ ምላሽ አሥተባባሪ ሰኢድ...

“ጦርነት በቃ ሊባል ይገባል” ወረኢሉ ነዋሪዎች

ደሴ: ታኅሣሥ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳደር በወቅታዊ የሰላም እና የፀጥታ ጉዳይ ከወረኢሉ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ምክክር አካሂዷል። በውይይቱ የተሳተፉት የወረዳው ነዋሪዎች የሰላም እጦቱ ልጅን ያለወላጅ፣ ወላጅን ያለ ጧሪ ቀባሪ፣ ሕዝባችን ያለጥሪት እንዲቀር...

“የእናንተን ሰላም ከእናንተ በላይ የሚጠብቀው የለም” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከቲሊሊ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎች የተፈጠረው የጸጥታ ችግር ሕዝብን ለከፋ ችግር እና ጉዳት መዳረጉን ተናግረዋል። ቲሊሊ ከተማ በጽንፈኛው ቡድን ተደጋጋሚ ጉዳት እንደደረሰባትም...