የኢትዮጵያ መሪዎች አፍሪካዊነት ሲታወስ።
ባሕር ዳር: ጥር 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ለአፍሪካ አንድነት ጽኑነት መሪዎቿ ቢቀያየሩም የማይናወጥ አንድነታዊ አቋም እንዳላት በተለያየ ጊዜ አሳይታለች፡፡ ላለፉት 60 ዓመታት መሪዎቿ አፍሪካዊነትን በማቀንቀን ለሕብረቱ መጠናከር ትልቅ ሚና ተጫውተዋል::
ያኔ ምእራባዊያን አፍሪካን...
የፍልስጤም ጠቅላይ ሚኒስትር ሞሃመድ ሽታይ አዲስ አበባ ገብተዋል።
ጥር 27/ 2014 ዓ.ም (አሚኮ) የፍልስጤም ጠቅላይ ሚኒስትር ሞሃመድ ሽታይ አዲስ አበባ ገብተዋል።
እንደ ኢዜአ ዘገባ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ እና ሌሎች ከፍተኛ...
በሁለተኛ ዙር ሲሰጥ የነበረው የ2013 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በሰላም መጠናቀቁን...
ጥር 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በፀጥታ ችግር ምክንያት የ2013 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ላልወሰዱ ተማሪዎች ሲሰጥ የነበረው ፈተና በሰላም መጠናቀቁን ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን እና ተላላኪዎቹ በፈጠሩት የፀጥታ ችግር...
ጥር እና ቱሪዝም በአማራ
ጥር 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጥር በውብ እና አጓጊ ትዕይንቶች ይደምቃል። ሃይማኖታዊ ክብረ በዓላት ከወሩ ዋዜማ ታኅሣሥ 29 የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ጀምሮ የጥምቀት እና አስተርዮ በዓላት በበርካታ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በልዩ ድምቀት የሚከበሩ በዓላት ናቸው።...
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን እጩ ኮሚሽነሮች ላይ የሕዝብ አስተያየት እንዲሰጥባቸው...
ጥር 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በተለያዩ አግባቦች በተጠቆሙት 42 የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን እጩ ኮሚሽነሮች ላይ ከዛሬ ጥር 27/2014 ዓ.ም እስከ የካቲት 01/2014 ዓ.ም ድረስ የሕዝብ አስተያየት እንደሚሰጥባቸው ገልጿል።
በዚሁ መሠረት...








