የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንትና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ምክትል ዋና ጸሐፊ ጅግጅጋ ገቡ።
ጥር 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ምክትል ዋና ፀሐፊ አሚና መሐመድ ዛሬ ሱማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ገብተዋል።
እንደ ኢዜአ ዘገባ ፕሬዚዳንቷንና ምክትል ዋና ጸሐፊዋ ጅግጅጋ ገራድ ዊልዋል አውሮፕላን ማረፊያ...
ኢትዮጵያ እና ብሩንዲ በወታደራዊና በኢኮኖሚ መስክ በጋራ ለመስራት ተስማሙ።
ጥር 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና ብሩንዲ በወታደራዊና በኢኮኖሚ መስክ በጋራ ለመስራት ተስማሙ፡፡
የኹለቱ ሀገራት ስምምነት ለቀጠናው ሰላምና ልማት ፋይዳው የጎላ መሆኑም ነው የተገለጸው፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከብሩንዲው ፕሬዚዳንት ኤቬሪስት ንዳይሺሚዬ ጋር...
የአፍሪካ ሕብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ኦሊሴንጎ ኦባሳንጆ ኮምቦልቻ ገቡ።
ደሴ: ጥር 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ሕብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ኦሊሴንጎ ኦባሳንጆ ኮምቦልቻ ገብተዋል፡፡
ልዩ መልዕክተኛው ኮምቦልቻ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር የሥራ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡
ልዩ መልዕክተኛው በከተማዋ በአሸባሪው የትግራይ...
❝ ጉባኤውን ያለ ምንም እክል ማስተናገድ መቻሉ ለኢትዮጵያና ለመላው ኢትዮጵያውያን ትልቅ ዲፕሎማሲያዊ ድል ነው❞...
ጥር 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የአፍሪካ ሕብረት ጉባኤ አስመልክቶ ያስተላለፈው መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል:-
35ተኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቆ በጉባኤው የተሳተፉ መሪዎችም በሰላም ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል።
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ከተከሰተ ወዲህ ለመጀመሪያ...
የገቢዎች ሚኒስቴር በመንፈቅ ዓመቱ ከአንድ ነጥብ አንድ ቢሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ፡፡
ጥር 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የገቢዎች ሚኒስቴር በ2014 ዓ.ም የመንፈቅ ዓመት ብቻ ከአንድ ነጥብ አንድ ቢሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉን አስታውቋል፡፡
“የሕዝብን ሀብት ለሕዝብ" በሚል መርህ ድጋፍ መደረጉ ነው የተገለጸው፡፡ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ...








