በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ሲንቀሳቀሱ የቆዩ ታጣቂዎች የሰላም ጥሪውን ተቀበሉ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በጎንደር ዙሪያ ወረዳ በሚገኙ የተለያዩ ቀበሌዎች ሲንቀሳቀሱ የቆዩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል። ታጥቀው በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች ሰሞኑን በተከታታይ ወደ ሰላም እየገቡ ሲሆን በዛሬው ዕለትም...

የተሻሻለው የገቢ ግብር አዋጅ የግብር ከፋዮችን ገቢ ያማከለ ሥርዓት እንዲኖር ትልቅ ሚና ያለው ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ለተለያዩ የሕግ ባለሙያዎች፣ ለአጋር እና ባለድርሻ አካላት በተሻሻለው የፌዴራል የግብር አዋጅ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ዙሪያ ሥልጠና ሰጥቷል። የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ የታክስ ጉዳዮች አማካሪ...

ከተሞች ወደ ዓለማቀፋዊ የከተማ ሥርዓት ጉዞ እያመሩ ነው።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አምስት ከተሞች ከኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦ ስፓሻል ኢንስቲትዩት ጋር የዲጂታል አድራሻ ሥርዓትን ለማልማት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል። በአዲስ አበባ በተካሔደው የፊርማ ሥነ ሥርዓት የተካተቱት የወልድያ፣ የደብረ ታቦር፣...

የተደራጀ እውቀት እና አሠራር ምርትና ምርታማነትን ያሳድጋል።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር አንከሻ ጓጉሣ ወረዳ ማንጃ ተንኮሻ ቀበሌ በኩታ ገጠም እየለማ የሚገኝ የስንዴ ሰብል ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ...

የኮሪደር ልማት ለነባር ከተሞች አዲስ ገጽታን ፈጥሯል።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ከተሞች የትብብር መድረክ በስሩ 142 ከተሞችን በአባልነት አቅፏል። ከተሞች አንዱ ከሌላው ያላቸውን ተሞክሮ እንዲለዋወጡ እያደረገ ይገኛል። በዚህ ዓመትም በሀገሪቱ የተለያዩ ከተሞች የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት የኢትዮጵያ ከተሞች የኮሪደር ልማት...