የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ ከተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም (ዩኤንዲፒ) ጋር የ6 ነጥብ 3 ሚሊዮን...
ባሕር ዳር፡ የካቲት 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ ከተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም ጋር የ6 ነጥብ 3 ሚሊዮን ዶላር ፕሮጀክት ስምምነት ተፈራርሟል፡፡
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በፕሮጀክት ስምምነት ፊርማው...
የተደራጁ እና እውቅና አግኝተው የካሳ ክፍያ የተጠየቁ የቤት ማኅበራት የካሳ ክፍያውን በተቀመጠው የጊዜ ገደብ...
ባሕር ዳር: የካቲት 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር በማኅበር ተደራጅተው እና እውቅና ተሰጥቷቸው ለነበሩ ማኅበራት በ2014 ዓ.ም ቦታ ለመስጠት የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን ሲያከናውን ቆይቷል፡፡
ከተማ አስተዳደሩ ላለፉት ዓመታት በማኅበር ተደራጅተው እና እውቅና ተሰጠቷቸው...
‹‹ለቃል ኪዳን ከሞት ጋር የተደረገ ትንቅንቅ››
የካቲት 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ለቃል ኪዳን ሲሉ ከሞት ጋር ተፋጠጡ፣ ለሰብዓዊነት ሲሉ ራሳቸውን አሳልፈው ሰጡ፣ ቃልን ሳያጎድሉ መሞት፣ ከእነ ክብር መሰናበት ይሻላል አሉ፡፡ በሚመችም በማይመችም ዘመን ለቃላቸው አድረዋል፣ እምነታቸውን ጠብቀዋል፣ ያ ገና በለጋ እድሜያቸው...
ስዊድን በአማራ ክልል በጦርነቱ የወደሙ የልማት ተቋማትን መልሶ ለመገንባት የሚያካሄደውን ጥረት ለመደገፍ ዝግጁ መኾኗን...
ባሕር ዳር: የካቲት 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በኢትዮጵያ የስዊድን አምባሳደር ሐንስ ሔንሪክ ጋር በወቅታዊ የክልሉ ጉዳይ ላይ ተወያይተዋል።
በአምባሳደሩ የተመራውን የልዑካን ቡድን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው ያነጋገሩት ርእሰ...
“ባለፉት ስድስት ወራት በኢትዮጵያ ላይ የተሰነዘሩ ከ3 ሺህ 400 በላይ የሳይበር ጥቃቶችን መመከት ተችሏል”...
የካቲት 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ስድስት ወራት በኢትዮጵያ ላይ የተሰነዘሩ ከ3 ሺህ 400 በላይ የሳይበር ጥቃቶችን መመከት መቻሉን የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ አስታወቀ።
የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሹመቴ ግዛው በሳይበር ደኅንነትና ወቅታዊ ጉዳይ ላይ በሰጡት...








