የሶማሌ ክልል ርዕሰ መዲና ጅግጅጋን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ!!

አመሻሹን በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ጅግጅጋ ከተማ ውስጥ ረብሻ፣ አለመረረጋጋትና መፈንቅለ መንግሥት እንዳለ ተደርጎ የሚሰራጨው መረጃ ፍፁም ሀሰትና ከእውነት የራቀ መሆኑን እንገልፃለን። በአሁኑ ወቅት ጅግጅጋ ከተማን ጨምሮ መላው የሶማሌ ክልል እንደ ወትሮው ሁሉ ሰላም እና...

ምክር ቤቱ ዛሬ በሚያካሂደው አስቸኳይ ስብሰባ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መነሳት ላይ ይወያያል።

የካቲት 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የምክር ቤት ጉዳዮች አማካሪ ኮሚቴ በአራት አጀንዳዎች ላይ ከተወያየ በኋላ አጀንዳዎቹ ዛሬ በሚካሄደው የምክር ቤቱ አስቸኳይ ጉባዔ እንዲቀርብ ወስኗል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ጨምሮ፣ የመንገድ ትራንስፖርት...

በወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በቅርቡ ከአምስት መቶ በላይ የ4ኛና 5ኛ ዓመት ተማሪዎቹን ሊቀበል...

ደሴ: የካቲት 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ካወደማቸውና ከዘረፋቸው ተቋማት መካከል ወሎ ዩኒቨርሲቲ አንዱ ነው፡፡ የሸብር ቡድኑ የዘረፈውንና ያወደመውን ሀብት በአጭር ጊዜ መልሶ መገንባት ባይቻልም ዩኒቨርስቲው ትምህርት ለማስጀመር የሚያስችለውን ሁሉን አቀፍ...

በሰባት ወራት ውስጥ ከ196 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር በላይ መሰብሰብ መቻሉን የገቢዎች ሚኒስትር ላቀ...

የካቲት 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ሰባት ወራት ከሐምሌ 1/2013 ዓ.ም እስከ ጥር 30/2014 ዓ.ም ድረስ ባሉት ወራት 196 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰብ መቻሉን የገቢዎች ሚኒስትር ላቀ አያሌው ገልጸዋል። ባለፉት ወራት ከ212...

ብሔራዊ የመረጃና ደኅንነት ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በመረጃና ደኅንነት አመራር የሰለጠኑ የደቡብ ሱዳን የደኅንነት ተቋም አባላትን...

ባሕር ዳር: የካቲት 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ከደቡብ ሱዳን አቻው ናሽናል ሴኩሪቲ ሰርቪስ ጋር በጋራ ለመስራት በደረሰው ስምምነት መሰረት ለሀገሪቱ የደኅንነት ተቋም አመራሮች በከፍተኛ የመረጃና ደህንነት አመራር ኪነሙያ ስልጠና በመስጠት...