ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የልዑካን ቡድናቸው ስድስተኛውን የአውሮፓ ኅብረት እና የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በጉባኤው ከሚያደርጉት ተሳትፎ ባሻገር ከአውሮፓ መሪዎች እና ከዓለም አቀፍ ተቋማት መሪዎች ጋር ስብሰባዎችን እንደሚያካሂዱ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘ መረጃ ያመላክታል፡፡
#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ ‼️
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼️
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼️
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼️
ተጨማሪ...
“በቃ” (#Nomore) ንቅናቄ – የፓን አፍሪካኒዝም ማስፈጸሚያ አንዱ መንገድ
የካቲት 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ቅኝ ገዥዎች የሰው ኃይል ለመበዝበዝ፣ ጥሬ ሃብት ለማጋበስ እና የሸቀጣ ሸቀጦቻቸው ማራገፊያ ገበያ ለማግኘት ዋነኛ ትኩረት ካደረጉባቸው አህጉራት አንዱ አፍሪካ ነበር፡፡ ቅኝ ገዥዎች ለዚህ መሻታቸው ደግሞ አፍሪካን ለመቀራመት ሞክረዋል። የነጻነት...
አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በንጹሐን ላይ ጭፍጨፋ፣ ዘረፋ እና አስገድዶ...
የካቲት 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው እና ወራሪው የትግራይ ቡድን በአማራ እና አፋር ክልሎች መጠነ ሰፊ ወረራ በመፈጸም ሰብዓዊና ቁሳዊ ጉዳቶችን አድርሷል፡፡
አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባወጣው ሪፖርቱ የአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን አባላት በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች...
በጎንደር ከተማ በውኃ ሥርጭት የሚገጥመውን ችግር ለማቃለል የጀኔሬተር ድጋፍ ተበረከተ።
ጎንደር: የካቲት 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጎንደር ከተማ አስተዳደር ለሕዝቡ የሚያቀርበውን የውኃ ሥርጭት ማሻሻል የሚያስችለውን የጀኔሬተር ድጋፍ አገኘ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽሕፈት ቤት 10 ሚሊዮን ብር የሚገመት ጀኔሬተር ከረጅ ድርጅቶች በድጋፍ ማግኘቱን አስታውቋል፡፡
በከተማዋ...
በጎንደር ከተማ ከ24 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰጠቱ ተገለጸ።
የካቲት 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ ባለፉት ስድስት ወራት ከ24 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰጠቱን የከተማ አስተዳዳሩ አስታወቀ፡፡
የጎንደር ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት አራተኛ ዙር ዘጠነኛ ዓመት ኹለተኛ መደበኛ ጉባኤውን...








