ትውልዱ የነፃነትን ዋጋ ከጀግኖች አባቶች ተጋድሎ መማር እንዳለበት የማኅበራዊ ሳይንስና የታሪክ መምህሩ ተናገሩ።

የካቲት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በዓድዋ የደረሰባትን ሽንፈት ለመበቀል አራት አስርት ዓመታትን ተዘጋጅታ በ1928 ዓ.ም ኢትዮጰያን የወረርችው ጣሊያን በርካታ ሰብዓዊነት የጎደለው ግፍ በኢትዮጰያውያን ላይ ፈጽማለች፡፡ በወቅቱ ንጉሠ ነገሥቱ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ከተገኙበት የጦር ግንባር ጀምሮ ጣሊያን...

“የተፈጠሩ የታሪክ ስንጥቆች የሚሞሉት እውነተኛ ታሪኮችን በመሰነድ ነው” ረዳት ፕሮፌሰር ገንዘብ አታላይ

ደብረ ብርሃን: የካቲት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን በአንድነት ተገምደው ሀገርን አፅንተው ለዛሬ ትውልድ ሀገርን ከነ ክብሯ አስረክበዋል። ጠላት በመጣ ጊዜ የቤታቸውን ጉዳይ በመተው ጠላትን በእሳት ቀለበት ውስጥ በማስገባት አይቀጡ ቅጣት ቀጥተው በመጣበት እግሩ...

ʺበድል ቀና ያለ ነፍጥ፣ በአሸናፊነት የሚራመድ ሕዝብ”

ባሕር ዳር: የካቲት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሳይነኩት የማይነካ፣ ሰውን በሰውነቱ ብቻ የሚለካ፣ ለጠላት የማይበገር፣ ሀገር ለማጽናት የሚተባበር፣ ሀገሩን የሚነኩበትን እጆች አስቀድሞ የሚሰብር፣ በግፍ የሚራመዱ እግሮችን የሚያሳጥር ጀግና ሕዝብ፡፡ መራዥ ተኳሽ፣ ዋልካና ረባዳማ መሬት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጀርመኑ ቻንስለር ኦላፍ ሹልዝ ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: የካቲት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማኅበራዊ ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት፤ "ከኦላፍ ሹልዝ ጋር በተለያዩ የሁለትዮሽና የጋራ ጉዳዮች ላይ ስላደረግነው ጠቃሚ ምክክር አድናቆቴ ይድረስ" ብለዋል። ኢትዮጵያ እስካሁን ጀርመን ያደረገችላትን የልማት...

ከኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለዉ ደብረብርሃን ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች 2 ሚሊዮን ብር ግምት...

ደብረ ብርሃን: የካቲት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሲያትል ዋሽንግተን፣ ኦሪገን ፣ አይዳሆ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት እና ኢትዮ ፓስፊክ ማኅበር በጋራ ከኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለዉ ደብረ ብርሃን...