ሰበር ዜና : ዓባይ ብርሃን መስጠት ጀመረ።

የካቲት 13/ 2014 ዓ.ም (አሚኮ) የዕኛነት ተምሳል፣ የአንድነት ማስተሳሰሪያ ገመድ የሕብረ ብሔራዊ ካባ፣ የጋራ ታሪክ ዐሻራና ማህተም፣ ከግድብም በላይ የትውልድ ጎምቱ ሐውልት ነው - ዓባይ። ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዛሬ የመጀመሪያውን ኃይል ማመንጨት ጀምሯል።...

የአማራ ሕዝብ ውስጣዊ አንድነቱን ማጠናከር እንደሚገባው የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ተናገሩ፡፡

ደሴ: የካቲት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ምሁራን መማክርት አዘጋጅነት ጉባኤ አማራ ሦስት በደሴ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባኤው ላይ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ ምሁራንና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡ የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባኤ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የብራሰልስ ጉብኝታቸውን አጠናቀቁ።

ባሕር ዳር: የካቲት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቤልጂየም ብራስልስ ጉብኝታቸውን አጠናቀቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ6ኛው የአውሮፓ ህብረት እና አፍሪካ ህብረት የጋራ ጉባኤ ለመሳተፍ ነበር ወደ ብራሰልስ ያቀኑት። ጉባኤው ትናንት እና...

126ኛው የዓድዋ ድል በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚከበር ተገለጸ።

የካቲት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ)126ኛው የዓድዋ ድል በዓል “ዓድዋ ለኢትዮጵያዊያን ሕብረት የአፍሪካ የነጻነት ጮራ!” በሚል መሪ መልዕክት እንደሚከበር የባሕልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳ ገልጸዋል፡፡ ሚኒስትሩ በሰጡት መግለጫ፥ በዓድዋ ጦርነት የጣሊያን ጦር ድባቅ ተመቶና ሽንፈትን...

“የካቲት 12 እኛ ኢትዮጵያዊያን በጠላት ስንነካና ስንጠቃ ይበልጥ የምንጠናከርና የምንሰባሰብ ስለመኾናችን ምስክር ነው!” የመንግሥት...

የካቲት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የካቲት 12 በኢትዮጵያ ታሪክ ልዩ ስፍራ ያለው ዕለት ነው፡፡ ለዘመናት የኢትዮጵያ ጠላቶች ኢትዮጵያዊያንን በኃይል በማንበርከክ ምኞታቸውን እውን ለማድረግ ብዙ ሞክረዋል፡፡ ሙከራዎቻቸዉም ሳይሳካ ሽንፈት ተከናንበዉ ተመልሰዋል፡፡ በ1888 ዓ.ም ኢትዮጵያን በቅኝ ግዛት...