የአፍሪካና ሩሲያ የኢኮኖሚ ትብብር ማስተባበሪያ ኮሚቴ ጽሕፈት ቤት ቢሮውን በአዲስ አበባ ከፈተ።

ባሕር ዳር: የካቲት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ እና የሩሲያ የኢኮኖሚ ትብብር ማስተባበሪያ ኮሚቴ ጽሕፈት ቤት (አፍሮኮም) ጽሕፈት ቤቱን በአዲስ አበባ ከፈተ፡፡ በመክፈቻ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የሩሲያ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አባል ሴናተር ኢጎር ሞሮዞቭ፣...

ኢትዮጵያና ፓኪስታን በምጣኔ ሃብት ዘርፍ ያላቸውን ግንኙነት ለማጠናከር ከስምምነት ላይ ደረሱ።

የካቲት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስቴር ቢሮ የኢንቨስትመንት ቦርድ፣ ከኢስላማባድ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት፣ ስትራቴጂክ ጥናት ተቋም ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል። በወይይታቸውም የኢስላማባድ ንግድና ኢንዱስትሪ በኢትዮጵያ ከሚገኙ የንግዱ...

የ2013 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ ኾነ።

የካቲት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ ሀገራዊ ምክንያቶች ተራዝሞ የቆየው የ2013 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ መኾኑን ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዝናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታወቀ። በመጀመሪያ ዙር የተሰጠው የ12ኛ ክፍል የሥነዜጋና ሥነምግባር ትምህርት የፈተና...

2 ነጥብ 6 ሚሊዮን ዶላር የሚገመቱ የተለያዩ የሕክምና ቁሳቁስና መድኃኒቶች ለ23 የጤና ተቋማት ድጋፍ...

ባሕር ዳር: የካቲት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምሕረት ሜዲካል ሰፕላይ ግሩፕ የበጎ አድራጎት ድርጅት 2 ነጥብ 6 ሚሊዮን ዶላር የሚገመቱ የተለያዩ የሕክምና ቁሳቁስና መድኃኒቶች በአማራ ክልል ለሚገኙ 23 የጤና ተቋማት ድጋፍ አደረገ። ድጋፉን ያስረከቡት...

ከወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የተውጣጡ ወጣቶች በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው፡፡

እንጅባራ: የካቲት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የተውጣጡ ወጣቶች በትግል ወቅት ድምፅ በመሆንና በተግባር በመታገል አጋርነቱን ላሳየው የአዊ ሕዝብ ምስጋና ለማቅረብና የባህልና የኢኮኖሚ ትስስርን ለማጠናከር ያለመ ጉብኝት በአዊ ብሔረሰብ...