የመከላከያ ኅብረት ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ በሥራቸው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ አመራርና አባላቱ የእውቅናና የምሥጋና...
የካቲት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በዝግጅቱ ላይ የመከላከያ ሠራዊት ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄነራል አበባው ታደሰን ጨምሮ ከፍተኛ የሠራዊቱ አመራሮችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።
የመከላከያ ኅብረት ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ በሥሩ ለሚገኙ ኮሌጆችና አካዳሚዎች በሥራ...
ጣልያን ከኢትዮጵያ ጋር በልማትና ዲፕሎማሲያዊ ዘርፍ ያላትን ግንኙነት አጠናክራ ማስቀጠል እንደምትፈልግ ገለጸች፡፡
የካቲት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በጣሊያን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማሪና ሴሬኒ የተመራ የልዑካን ቡድንን ዛሬ በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጣሊያን መንግሥት ከኢትዮጵያ ጋር...
በብርሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑና በሥራ አፈፃፀማቸው ብልጫ ላመጡ የሠራዊት...
የካቲት 21/2014 ዓ.ም(አሚኮ)የብርሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጀነራል ጌታቸው አሊ፥ የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑና በሥራ አፈፃፀማቸው ብልጫ በማምጣት ሹመትና ሽልማት ላገኙ የሠራዊት አባላትና አመራሮች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
በማሰልጠኛ ተቋም...
መታመን እስከ መስዋእትነት…
የካቲት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳ ገረገራ 02 ቀበሌ ነው ተወልዳ ያደገችው፤ ዕውቀት እንድትቀስምና በጠንካራ ስብዕና እንድትገነባ ካሕን አባቷ ከዕድሜ እኩዮቿ ጋር ትምሕርት ቤት ላኳት፡፡ አካል ጉዳተኛነቷ፣ ሴትነቷ እና የአካባቢው መልከዓምድር...
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ አየር ኃይል በማዕከላዊ አየር ምድብ የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑ እና በሥራ አፈፃፀማቸው የላቀ ውጤት...
የካቲት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ አየር ምድብ አዛዥ ኮሎኔል ወንዱ ኬዳ በአሸባሪው ሕወሓት ቡድን በተካድንበት ወቅት ችግሮችን አልፋችሁ የላቀ የሥራ ውጤት በማስመዝገብ ለማዕረግ ሹመት በመብቃታችሁ ልትኮሩ ይገባል ብለዋል፡፡ የማዕረግ ሹመት ትልቅ አደራና ድርብ ኃላፊነት...








