ከ700 ሺህ በላይ ዜጎች የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተጠቃሚ መኾናቸውን የሰሜን ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ኢትዮ...

ጎንደር: ታኅሣሥ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአምስቱ የጎንደር ቀጣና ዞኖች እና በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከ700 ሺህ በላይ ዜጎች የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተጠቃሚ መኾናቸውን የሰሜን ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ኢትዮ ቴሌኮም አስታውቋል። ፋይዳ ብሔራዊ መታወቂያ የዜጎችን ተጠቃሚነት በፍትሐዊነት...

“ከጉስቁልና ለመውጣት የራሳችሁን ሰላም ጠብቁ” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከአዲስ ቅዳም ከተማ እና ከፋግታ ለኮማ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች እና በሰላም ዙሪያ ተወያይተዋል። በውይይቱ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል...

ሰላም በመመኘት ብቻ የሚገኝ አይደለም።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም ሚኒስቴር ሀገራዊ የሰላም ግንባታ እና ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር ያለመ የምክክር መድረክ ከክልል እና ከፌዴራል ምክር ቤቶች ጋር እያካሄደ ነው። መድረኩ የምክር ቤቶቹ የክትትል እና የቁጥጥር ሕግ በማውጣት ሥራዎቻቸው...

ፍርድ ቤቱ የሕዝብ እንግልትን ለመቀነስ የለውጥ ተግባራትን እያከናወነ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለዳኞች፣ ለሬጅስትራሮች፣ ለችሎት ጸሐፊዎች እና ለስካኒግ ባለሙያዎች በኢ-ፋይሊንግ ሲስተም አጠቃቀምን በተመለከተ ሥልጠና ሰጥቷል። ‎የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍርድ ቤቶችን አገልግሎት አሰጣጥ በማዘመን ወጭ...