“የዓድዋ የድል በዓል ከሀገር ውጭም በፓን አፍሪካኒዝም መንፈስ እየተከበረ ነው” ባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር

የካቲት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) 126ኛው የዓድዋ የድል በዓል በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው፡፡ በበዓሉ ላይ የተገኙት የባሕል እና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ወርቅነሽ ብሩ የአፍሪካዊያን የነጻነት ኩራት የሆነው የዓድዋ ድል 126ኛ ዓመት በዓል በሀገር ውስጥ...

“ሥነ-ምግባርን እና ግብረ-ገብነትን ያልተማረ ማንኛውም ወጣት የወደፊቷ ኢትዮጵያ መከራ ነው የሚሆነው” ልጅ ዳንኤል ጆቴ

የካቲት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) 126ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ እየተከበረ ነው የሚገኘው፡፡ በመርኃግብሩ የጥንታዊ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ፕሬዝዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን ባስተላለፉት መልዕክት "በአያቶቻችን ተጋድሎና በከፈሉልን መስዋእትነት ኢትዮጵያውያን ለዚህ...

የሩሲያና አሜሪካ ኤምባሲዎች ለ126ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

የካቲት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የዓድዋ ድል የኢትዮጵያ ሕዝብ ሀገሩን ከአውሮፓውያን ቅኝ ገዢዎች በመታደግ ነጻነቱን ያስከበረበት መኾኑን በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኤቭጌኒ ተርክሂን ገለጹ። የዓድዋ ድል በዓል ለኢትዮጵያ የነጻነት ምልክት ነው ብለዋል። አምባሳደር ኤቭጌኒ ተርክሂን 126ኛውን...

“የዓድዋ አርበኞች የነፃነት ጀምበር እንድትወጣ በከፈሉት መሰዋእትነት ዛሬም እንዘክራቸዋለን” ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር ዓባይ

ባሕር ዳር: የካቲት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) 126ኛው የዓድዋ ድል በዓል በአዲስ አበባ በምኒልክ አደደባባይና በዓድዋ ድልድይ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ በበዓሉ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር ዓባይ “የእኛ አያቶችና ቅድመ አያቶች...

126ኛው የዓድዋ ድል በዓል በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን በሑመራ ከተማ በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ...

ሑመራ: የካቲት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጥቁር ሕዝቦች የነፃነት ቀንዲል የኾነው የዓድዋ ድል በሑመራ ከተማ በደማቅ ሁኔታ እየተከበረ ይገኛል። የሑመራ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ሙሃመድ ኑሩ " ዓድዋ የአፍሪካን ልህቀት ያሳየንበት ነው" ብለዋል። የኢትዮጵያን ደማቅ...