ትውልዱ በዓድዋ የታየውን የአንድነት እና የመተባበር መንፈስ በመላበስ የተጋረጠበትን የኅልውና አደጋ የመሻገር...

ባሕር ዳር: የካቲት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) 126ኛው የዓድዋ ድል በዓልን አስመልክቶ ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት አካሂዷል። በባሕርዳር እና አካባቢው የአብን ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ሰብሳቢ በቃሉ ታረቀኝ (ዶ.ር )...

“የዓድዋ ጀግኖች ነፃነትን ከነ ክብሩ በደማቅ የጻፉ፤ ከሀገር በላይ ምንም አለመኖሩን በግብር ያረጋገጡ ናቸው”...

ደባርቅ: የካቲት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ 126ኛው የዓድዋ ድል በዓል በፓናል ውይይት ተከብሯል፡፡ በዓሉ "ዓድዋ ለኢትዮጵያዊያን ሕብረት፤ ለአፍሪካዊያን የነፃነት ጮራ"በሚል መሪ መልእክት ነው የተከበረው፡፡ የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ...

ሀገረ ምኒልክ የአፍሪካዋ ጃፓን ወይስ አፍሪካዊቷ ኤልዶራዶ?

ባሕር ዳር፡ የካቲት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የሰው ዘር መገኛ፣ ዓለም ከተፈጠረ ዘመን ከተቆጠረ ጀምሮ ሀገረ መንግሥት ያጸናች ምድረ ቀደምት መሆኗን በርካታ የታሪክ ሰነዶች ያመላክታሉ፡፡ ኢትዮጵያ በሃይማኖት፣ በታሪክ፣ በመልካ ምድራዊ አቀማመጥ፣ በተፈጥሮ ሃብት እና...

“የዓድዋ ድል የተገኘው በእምዬ ምኒልክ ብልሀትና ጥበብ፣ በእቴጌ ጣይቱ ድፍረትና በሁሉም ኢትዮጵያውያን አርበኞች ተጋድሎ...

ባሕር ዳር: የካቲት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) 126ኛው የዓድዋ የድል በዓል በደማቅ ሁኔታ በባሕር ዳር እየተከበረ ይገኛል፡፡ በበዓሉ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶክተር) ዓድዋ ታሪክ ነው፣ ዓድዋ ነፃነት...

“የዓድዋ ድል በነፃዋ ሀገር የምናከብረው የነጻነት በዓል ነው” ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

የካቲት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) 126ኛው የዓድዋ ድል በዓል በመላ ሀገሪቱ እየተከበረ ነው፡፡ በፌዴራል ደረጃ በአዲስ አበባ ከተማ እየተከበረ በሚገኘው 126ኛው የዓድዋ ድል በዓል ላይ ፕሬዝዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ባስተላለፉት መልእክት “የዓድዋ...