የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አራተኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ከዚህ ዓለም ድካም...
ባሕር ዳር: የካቲት 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አራተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸውን የቅዱስ ሲኖዶስ ጽሕፈት ቤት ገልጿል።
ቅዱስነታቸው ሰሞኑን ባደረባቸው ህመም የህክምና እርዳታ ሲደረግላቸው መቆየቱ...
የአድዋ ድል በመላው ጥቁር ሕዝቦች ዘንድ ዘመን ተሸጋሪ የአሸናፊነት መንፈስን ያላበሰ ታላቅ ገድል ነው...
እንጅባራ: የካቲት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) 126ኛው የአድዋ ድል በዓል በዩኒቨርሲቲው ’’የአድዋ ድል ለኢትዮጵያውያን ኅብረት ለአፍሪካውያን የነፃነት ጮራ’’ በሚል መሪ ሃሳብ በፓናል ውይይትና በልዩልዩ ዝግጅቶች ተከብሮ ውሏል፡፡
የአድዋ ድል ለኢትዮጵያውያን ታላቅ ብሔራዊ ክብርና ኩራትን...
“አሸባሪውን ቡድን ለመደምሰስ በተካሔደው ትግል የአማራ ሕዝብ ስንቅ እና ትጥቅ ለጸጥታ ኀይሉ በማቅረብ እና...
ባሕር ዳር: የካቲት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የሕግ፣ ፍትሕ እና አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የአስተዳደርና ጸጥታ ጉዳዮች ቢሮና ተጠሪ ተቋማትን የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ላይ ወይይት አካሂዷል።
በውይይቱም የአስተዳደርና...
ብሔራዊ ምክክር ለብሔራዊ መግባባት
የካቲት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ብሔራዊ ምክክር በአንድ ሀገር ለረጅም ጊዜ ለግጭት እና ለመከፋፈል መሠረታዊ ምክንያት በኾኑ የጋራ ጉዳዮች ላይ ያገባናል የሚሉ አካላት በሰለጠነ መንገድ የሚያደርጉት ውይይት እንደኾነ ምሁራን ያነሳሉ፡፡ በዚህም በዓለም ከአርባ በላይ...
“እርር ቅጥል ቢሉም የእርሱ ጠላቶቹ፣ ምኒልክ ጀግና ነው እስከ ዘመዶቹ”
ባሕር ዳር: የካቲት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጀግንነቱን ዓለም መስክሮለታል፣ ስሙን ከፍ አድርጎ ጠርቶታል፣ ታሪክ በማይጠፋ ቀለም፣ በማያረጅ ብራና አስፍሮታል፡፡ ጠላት ሮጦለታል፣ በስሙ ተሸብሮለታል፣ ከእግሩ ሥር ወድቆ ይማሩኝ ንጉሥ ኾይ ብሎለታል፡፡ በጀግንነቱ በጠላቶቹ ልብ...








