ከአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ለአመራርና ሠራተኞች ሲሰጥ የነበረን የገንዘብ ብድር በተመለከተ የተሰጠ...
የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ወቅታዊ ሁኔታውን ከግምት ውስጥ ባስገባ መልኩ በየደረጃው ያለው አመራር የአስተሳሰብና የተግባር አንድነት በመፍጠር ለዋናው ዓላማችን ስኬት ማለትም ለክልላችንና በአጠቃለይም ለሀገራችን ብልጽግና ተግቶ እየሠራ ይገኛል፡፡
ባለፉት ሦስት ዓመታት...
በውጭ ሀገራት በተለያዬ ምክንያት ለችግር የተዳረጉ ዜጎችን ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ እየተሠራ መሆኑን አምባሳደር...
የካቲት 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ዛሬ በአርባ ምንጭ ከተማ ሳምንታዊ መግለጫ ሰጥተዋል።
በመግለጫቸው በሳዑዲ እስር ቤቶች እና በዩክሬን ጦርነት ቀጣና ውስጥ ያሉ ዜጎችን ለመታደግ መንግሥት ትኩረት ሰጥቶ...
በክልሉ በመስኖ ልማት ተስፋ ሰጪ የበጋ ምርት መመልከታቸውን ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ተናገሩ።
የካቲት 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በምዕራብ ጎጃም ዞን ሰሜን ሜጫ ወረዳ በመስኖ የለማን የስንዴ ሰብል ተመልክተዋል።
ከርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በተጨማሪ የግብርና ሚኒስትሩ ዑመር ሁሴን እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት...
ከ100 ሺህ በላይ በሳዑዲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገር ቤት ለመመለስ እየተሠራ ነው።
የካቲት 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሳዑዲ አረቢያ በሕገወጥ መንገድ የሚኖሩ ከ102 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን በቀጣይ ሦስት ሣምንታት ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱ እየተሠራ መኾኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ።
በሳዑዲ አረቢያ ከ750...
ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ዘውዴ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ዕረፍት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ።
የካቲት 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ዘውዴ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ዕረፍት የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል።
"ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ወደ አምላካቸው ሄደዋል፤ ልባዊ ሐዘኔን ለቤተሰባቸውና ለመላ ኢትዮጵያውያን እገልጻለሁ፤ ትላንት ሆስፒታል ስለነበርኩ ስለ ጤንነታቸው...








