“የሰዎች ለሰዎች ድርጅት ተግባራት በኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ኹሌም አሉ” የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት...

የካቲት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር እና በኢትዮጵያ ላለፉት 40 ዓመታት ሰብዓዊ ሥራዎችን ሲሠራ የቆየው የሰዎች ለሰዎች ድርጅት በጋራ በሚሠሩባቸው ክህሎት እና ሥራ ፈጠራን የተመለከቱ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሂደዋል፡፡ የሥራ እና ክህሎት...

ከጥረት እስከ ንጋት

ባሕር ዳር: የካቲት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከ26 ዓመታት በፊት 1988 ዓ.ም የዘለቄታ በጎ አድራጎት ድርጅት ሕጋዊ ሰውነትን አግኝቶ ሲቋቋም መነሻ ካፒታሉ ከ26 ሚሊየን ብር አይበልጥም ነበር፤ የቀድሞው ጥረት ኮርፖሬት የአሁኑ ንጋት የዘለቄታ በጎ አድራጎት...

ኢየሩሳሌም የሕፃናትና ማኅበረሰብ ልማት ድርጅት በአስቸጋሪ የኑሮ ሁኔታ ያሉ ሴቶችን ለማቋቋም እየሠራ መኾኑን ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር፡ የካቲት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢየሩሳሌም የሕፃናትና ማኅበረሰብ ልማት ድርጅት በአስቸጋሪ የኑሮ ሁኔታ ያሉ ሴቶችን በማቋቋም ራሳቸውን እና ወገናቸውን እንዲጠቅሙ እየሠራ መኾኑን ገልጿል፡፡ ድርጅቱ የሥራ ሥልጠና በመስጠት ሴቶች ከነበረባቸው ችግር ወጥተው ራሳቸውን እንዲችሉ...

“ሕገ ወጥ ግብይትንና ኮንትሮባንድን በመቆጣጠር እየናረ የሚገኘውን የኑሮ ውድነት ለመግታት የመንግሥት አስፈፃሚዎች ኀላፊነታቸውን ሊወጡ...

ጎንደር: የካቲት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ከገቢዎች ቢሮ ጋር በመተባበር ኮንትሮባንድን እና ሕገ ወጥ ንግድን ለመከላከልና የኑሮ ውድነትን ለማስተካከል ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በጎንደር ከተማ ምክክር እያካሄዱ ነው። መድረኩን የመሩት...

ወደ ምሥራቅ ተመልከቱ!

የካቲት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ጦርነት ከውስጥም ከውጭም ያልተሰነዘረባትን ዘመን ማንሳት ከቻልን ምንአልባትም አንድ ለእናቱ የንጉሥ ገብረ መስቀል ዘመነ ንግሥና ብቻ ነው፡፡ በተደጋጋሚ ጦርነት ምክንያት ኢትዮጵያዊያን መሪዎቻቸው ይኽንን ዓለም እስከወዲያኛው ሲሰናበቱ እንኳን በወጉ እና...