“መሪዎች የሕዝብን ሮሮ ማስታገስ የሚያስችሉ አሠራሮችን ሊቀይሱ ይገባል”
መጋቢት 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ላለፉት ዓመታት የኢትዮጵያን ሕዝብ ምሬት ውስጥ የከተተው የኑሮ ውድነትና የዋጋ ግሽበት አሁንም ተባብሶ ቀጥሏል፡፡ በመሠረታዊ የፍጆታ ሸቀጦች ላይ የታየው ከፍተኛ የዋጋ ጭማሬ ሰሞነኛው የመነጋገሪያ አጀንዳ ነው፡፡
በአውሮፓ ሕብረት የኢትዮጵያ መንግሥት...
የኢትዮጵያ-እስራኤል ፓርላማ ወዳጅነት ሕብረት ለኢትዮጵያ ስለሚደረግ ድጋፍ ምክክር አደረገ፡፡
መጋቢት 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ-እስራኤል ፓርላማ ወዳጅነት ሕብረት በእስራኤል ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያተኮረ ምክክር አድርጓል። ምክክሩ በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የሚውል ድጋፍ ማሰባሰብ ላይ ያተኮረ ነው።
የእስራኤል ፓርላማ...
‹‹ወቅታዊውን የዋግ ሕዝብ የከፋ ችግር መመልከት እና ምላሽ መስጠት ከኢትዮጵያዊነት በላይ ሰብዓዊነትም ነው!››
የካቲት 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዋግ ሹምን ከስሃላ እስከ ድሃና፤ ከዝቋላ አስከ ጋዝጊብላ፤ ከአበርገሌ እስከ ፃግብጂ፤ ከወፍላ እስከ ከኮረም፤ ከዛታ እስከ ሰቆጣ ዙሪያ ገባውን አይቻዋለሁ፡፡
በዋግ ምድር እግሩ የረገጠ ሁሉ ‹ያለምወ! የምወድህ!› እየተባለ እንኳን...
የኢኮኖሚ አሻጥሩን ለመቆጣጠር ኅብረተሰቡ እገዛ እንዲያደርግ የሰሜን ሸዋ ዞን ጠየቀ፡፡
ደብረ ብርሃን: የካቲት 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በዘይት ምርት ላይ የሚታየውን የዋጋ ንረት ለማረጋጋት እየሠራ መሆኑን የሰሜን ሸዋ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ አስታውቋል፡፡
ዞኑ 754 ሺህ ሊትር የድጎማ ዘይት በአንባሰል የንግድ ሥራዎች ድርጅት...
ʺየራያ አላማጣና የአካባቢው ሰቆቃዎች”
ባሕር ዳር: የካቲት 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ባለ እርስቶች ስደተኞች፣ ባለፀጎች የሰው እጅ ጠብቀው አዳሪዎች፣ ማርና ወተት አጠጪዎች ውኃ ለምነው ጠጪዎች ኾነዋል፡፡ ነጻ ኾነው ተወልደው፣ ነጻ የኾነ ማንነት እያላቸው ነጻነታቸውን የሽብር ቡድኑ ቀማቸው፣ ደጎች፣...








