“መከላከያ ሠራዊት የተጣለበትን ሕዝባዊ ኀላፊነት በብቃት ለመፈፀም በሚያስችለው የዝግጁነት ደረጃ ላይ ይገኛል” ሌተናል ጄነራል...
መጋቢት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የተጣለበትን ሕዝባዊ ኀላፊነት በብቃት ለመፈፀም በሚያስችለው የዝግጁነት ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የመከላከያ ሕብረት የሰው ሀብት አመራር ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጄነራል አጫሉ ሸለመ ገለጹ።
የሁርሶ ኮንቲጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት...
የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ማለፊያ ነጥብ ይፋ ኾነ።
መጋቢት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስቴር ዴኤታ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ.ር) ለጋዜጠኞች የ12ኛ ክፍል መለቀቂያ ፈተና መቁረጫ ነጥብ ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል።
በሁለት ዙር ለተሰጠው የመልቀቂያ ፈተና የተሰጠው የማለፊያ ነጥብ የተለያየ መሆኑ የተገለፀ...
ʺበእነርሱ መደሰት በእነርሱ ፈገግታ፣ ይታየኛል ተስፋ፣ ይታየኛል ደስታ”
ባሕር ዳር: መጋቢት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም የሌለውን ይዛለች፣ ሌሎች የሚናፍቁትን ታቅፋለች፣ ዓለማት ሁሉ ይቀኑባታል፣ አንድም በመንፈሳዊ ቅናት፣ ሌላም በመጥላት፣ ይህችስ ባልኖረች በማለት፡፡ ከሁሉም የሚበልጠው ፍቅር፣ ምድርን ያጸናት ምስጢር በእርሷ ውስጥ አለ፡፡...
“የኤችአር 6600 ረቂቅ ሕግ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ያላከበረና የሀገርን ጥቅም የሚጎዳ ነው” የሕግ ባለሙያ
መጋቢት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) “የኤችአር 6600 ረቂቅ ሕግ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ያላከበረና የሀገርን ጥቅም የሚጎዳ ነው”ሲሉ በአሜሪካ ቦስተን የሕግ ባለሙያ ደረጀ ደምሴ ገለጹ።
በአሜሪካ የኮንግረስ አባላት ቶም ማሊኖውስኪ (ኒውጀርሲ)፣ ያንግ ኪም (ካሊፎርኒያ)፣ ግሪጎሪ ሚክስ (ኒው...
የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን መቀበል ጀመረ።
መጋቢት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በከፈተው ጦርነት የመማር ማስተማር ሥራው ተስተጓጉሎ የነበረው የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን ዛሬ መቀበል ጀምሯል፡፡
የዩኒቨርሲቲው ጥበቃ ሠራተኞች አስፈላጊውን የፍተሻ ሥራ እያከናወኑ ይገኛሉ። ጥሪ የተደረገላቸው ተማሪዎችም ዛሬ ጠዋት...








