“የአማራ ክልል ፖሊስ ሕዝባዊ ወገንተኝነቱን በማጉላት ለሥነ-ምግባር ተገዥ ኾኖ የሕዝብ ደኅንነትን ለማረጋገጥ ይሠራል” የአማራ...

ደብረ ብርሃን: መጋቢት 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በሰሜን ሸዋ ዞን ከሚገኙ የፖሊስና አድማ መከላከል አመራሮችና አባላት ጋር ውይይት እያካሄደ ነው። በውይይቱም የፖሊስ አባላትና አመራሩ ለሕዝብ በመወገን ደኅንነቱን ማስጠበቅ እንደሚገባ ተነስቷል። ውይይቱን እየመሩ...

ትኩረት የሚሻው የተፈናቃዮች ሁኔታ።

ሰቆጣ: መጋቢት 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) እሙሐይ አበዙ ሰንበት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር አበርገሌ ወረዳ ነዋሪ ናቸው። እሙሐይ አበዙ አሸባሪው ቡድን በአካባቢው ማኅበረሰብ ላይ ባደረሰው ማኅበራዊ ቀውስ አንዲት ልጃቸውን ይዘው አጋዥ ፍለጋ ለቀናት ያሕል ኪሎ...

በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በምሥራቅ አማራ እና በአፋር የተወሰኑ አካባቢዎች ላይ የተጎዱ የፋይበር ኦፒቲክስ...

መጋቢት 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የፋይበር ኦፕቲክስ የኦፕሬሽንና ጥገና ቢሮ ሥራ አስኪያጅ አቶ ኤርሚያስ ገብረ መድህን እንደተናገሩት በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ከኮምቦልቻ- ሰመራ፣ ከሸዋሮቢት - ኮምቦልቻ እንዲሁም ከኮምቦልቻ- አቀስታ ከኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ...

በጣና ሐይቅ ላይ የተንሠራፋውን የእንቦጭ አረም በዘላቂነት ለማስወገድ እየሠራ መሆኑን የጣና ሐይቅና ሌሎች የውኃ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጣና ሐይቅና ሌሎች የውኃ አካላት ጥበቃና ልማት ኤጀንሲ ሥራ አስኪያጅ አያሌው ወንዴ (ዶክተር) ለአሚኮ እንደገለጹት የጣና ሐይቅ በእንቦጭ አረም ከተወረረ ወዲህ በሐይቁ ብዝኃ ህይወት ላይ ከፍተኛ ችግር አሰከትሏል።...

“ቻይና በባለብዙ ወገን መድረኮች ያደረገችው ​​ድጋፍ ኢትዮጵያ በሉዓላዊነቷ እና በግዛት አንድነቷ ላይ የተደቀኑ አደጋዎችን...

መጋቢት 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በአፍሪካ ቀንድ የቻይና ልዩ መልዕክተኛ ሚስተር ዙ ቢንግ በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በውይይታቸውም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በሁለቱ ሀገራት...