የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስቴር ለአማራ ክልል የውኃ መሳቢያ ፓምፖችን ድጋፍ አደረገ።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስቴር ቆላማ አካባቢዎችን ለማልማት ከአማራ ክልል መስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ቢሮ ጋር እየሠራ ነው፡፡ ለዚሁ ተግባር የሚውሉ 10 የውኃ መሳቢያ ፓምፖችንም ለክልሉ ድጋፍ...
የአሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ቡድን አጀንዳ ሕዝቡ ከሠራዊቱ ጋር በመኾን ሊያከሽፍ እንደሚገባ ሌተናል ጀነራል ዘውዱ...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የሚገኘው መከላከያ ሠራዊት ከሰቆጣ ከተማ አስተዳደር ነዋሪዎች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሂዷል። የሀገር መከላከያ ሠራዊት የዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደርን ከሸባሪው ቡድን ነጻ ካደረገ በኋላ ማኅበረሰቡ...
በኢትዮጵያ የሩስያ አምባሳደር ከባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጋር በከተማ እድገት፣ በመሰረተ ልማቶችና...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የሩስያ አምባሳደር ኤቭጌኒ ተረክሂን ከባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ድረስ ሣኅሉ (ዶ.ር) በከተማ እድገት፣ በመሰረተ ልማቶችና በከተሞች ትስስር ዙሪያ በባሕር ዳር መክረዋል፡፡
አምባሳደሩ ባሕር ዳር ከተማን...
የቤልግሬድ 2022 የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮናን ኢትዮጵያ ከዓለም አንደኛ በመሆን አጠናቀቀች።
ባሕር ዳር: መጋቢት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የቤልግሬድ 2022 የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮናን ኢትዮጵያ በ9 ሜዳሊያ ከዓለም አንደኛ በመሆን ውድድሩን አጠናቃለች፡፡
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለያዩ የሩጫ ዓይነቶች በሁለቱም ፆታ 4 ወርቅ፣ 3 ብር እና 2 ነሃስ በድምሩ...
የሕዝብን ጥያቄ የእኔ ነው በማለት መናገርና ለመፈፀም መትጋት እንደሚገባ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ለአማራ ክልል ምክር ቤት አባላት በተልዕኳቸው ዙሪያ በሚከናወኑ ተግባራት ዙሪያ የሚመክር መድረክ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው።
በምክክር መድረኩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የምክር ቤቱ አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ የምክክር መድረኩ...








