በባሕር ዳር ከተማ ግሽ ዓባይ ክፍለ ከተማ በሕገወጥ መንገድ የተከማቸ የምግብ ዘይትና ስኳር በቁጥጥር...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ የግሽ ዓባይ ክፍለ ከተማ አሥተዳደር ከፀጥታ ኃይል ጋር በመቀናጀት በሕገወጥ መንገድ የመሠረታዊ ፍጆታ ምርቶችን ያከማቹ ነጋዴዎችን በመፈተሽና የዋጋ ተመን በማውጣት በሥርዓት እንዲያከፋፍሉ አሠራር ቢቀመጥም በመደበቅ...

በአሸባው የትግራይ ወራሪ ቡድን ከፍተኛ ዘረፋና ውድመት የደረሰበት የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሙሉ በሙሉ...

ደሴ: መጋቢት 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባው የትግራይ ወራሪ ቡድን በደሴ ከተማ በወረራ በቆየባቸው ጊዜያት የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ላይ ከፍተኛ ዘረፋና ውድመት አድርሷል፡፡ ሆኖም ወራሪ ቡድኑ ከአካባቢው ከለቀቀ በኋላ በኅብረተሰቡ፣ በመንግሥት ተቋማትና በአጋር...

ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ከመራጮች ጋር እየተወያዩ ነው።

መጋቢት 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በአዲስ አበባ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ መራጮች ጋር እየተወያዩ ነው። በመራጭ ተመራጭ ውይይቱ ላይ የተገኙ ነዋሪዎች በክፍለ ከተማውና በአጠቃላይ በመዲናዋ...

ዳያስፖራው ኤች አር 6600ና ኤስ 3199 የተባሉት አደገኛ ረቂቅ ሕጎች እንዳይጸድቁ በተቀናጀ የአንደነት ዘመቻ...

መጋቢት 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በመላው አሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የዳያስፖራ ወገኖች በአሜሪካ ምክር ቤቶች በኢትዮጵያ ላይ ለማሳለፍ የታቀዱት እጅግ አደገኛ ረቂቅ ሕጎች እንዳይጸድቁ ከፍተኛ ዘመቻ እንዲያደርጉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን...

በባሕር ዳር ዙሪያ ወረዳ እየተከናወነ ባለው የበጋ መስኖ ልማት ከ57 ሺህ ኩንታል በላይ ምርት...

ባሕር ዳር: መጋቢት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በምራብ ጎጃም ዞን በባሕር ዳር ዙሪያ ወረዳ 1ሺህ 142 ሄክታር መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ እየለማ ነው። በወረዳው እየለማ ያለውን የበጋ መስኖ ስንዴ ከክልል፣ ከዞንና ከወረዳ የተውጣቱ የሥራ ኀላፊዎች፣ ስንዴን...