አሚኮ ለኅብረተሰብ ለውጥ እንዲተጋና በአርዓያነት የሚጠቀስ የቴክኖሎጂ ሽግግር እንዲኖረው እንደሚሠራ የኮርፖሬሽኑ ቦርድ ሰብሳቢ ግርማ...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አዲሱ የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የቦርድ አመራር አባላት ኮርፖሬሽኑን ጎብኝተዋል፡፡ የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ቦርድ ሰብሳቢ ኾነው የተሾሙት አቶ ግርማ የሺጥላ በጉብኝቱ ወቅት እንደተናገሩት "ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን" የሚለው የአሚኮን...

“ኤችአር 6600 ረቂቅ ሕግ ኢትዮጵያውያንና ምሥራቅ አፍሪካውያንን ለመከፋፈልና ለማዳከም የተዘጋጀ ነው” ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ

መጋቢት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) “ኤችአር 6600 ረቂቅ ሕግ ኢትዮጵያውያንና ምሥራቅ አፍሪካውያንን ለመከፋፈልና ለማዳከም የተዘጋጀ ነው”ስትል ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ ገለጸች። ዳያስፖራው ኢትዮጵያውያንን ለመከፋፈል የተዘጋጀውን ሕግ በአንድነት በመቆም እንዲታገል ጥሪ አቅርባለች። ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ ‘ኤችአር 6600’ ረቂቅ ሕግ...

“የጎንደር ሕዝብ ተራ የኾነ ፓለቲካ ውስጥ ገብቶ ከአማራነትና ከኢትዮጵያዊነቱ ማማ አይወርድም” የጎንደር የሰላም እና...

ባሕር ዳር: መጋቢት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጎንደር የሰላም እና የዕድገት ማኅበር (ጎሰማ) "አብሮነት ለውስጥ ጥንካሬ፤ የውስጥ ጥንካሬ ለሰላምና ለልማት፤ ሰላምና ልማት ለሀገር ህልውና" በሚል መሪ ሀሳብ ዛሬ በባሕርዳር ከተማ የሰላምና የእድገት ጉባኤ አካሂዷል።...

የሴቶችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ኢኮኖሚውን ማሳደግ አስፈላጊ መኾኑን የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር...

ባሕር ዳር: መጋቢት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለምአቀፉ የሴቶች ቀን በአማራ ክልል "እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ" በሚል መሪ መልዕክት በልዩ ልዩ መርሃ ግብሮች እየተከበረ ነው። የሴቶችን እኩል ተጠቃሚነት እና...

“ፈረንሳይ በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ ለማቋቋም የሚከናወኑ ተግባራትን ትደግፋለች” አምባሳደር ሬሚ ማሬሾ

መጋቢት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ፈረንሳይ በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ ለማቋቋም የሚከናወኑ ተግባራትን እንደምትደግፍ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሬሾ ገለጹ። አምባሳደሩ ከኢዜአ ጋር በነበራቸው ቆይታ የኢትዮጵያ የረዥም ጊዜ አጋር የኾነችው ፈረንሳይ በጦርነቱ ምክንያት...