“በእስር ቤት ከነበርንበት አስከፊ ሁኔታ ወጥተን ለሀገራችን በመብቃታችን ተደሰተናል” ከሳዑዲ ተመላሽ ኢትዮጵያውያን
መጋቢት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሳዑዲ አረቢያ እስር ቤቶች ከነበርንበት አስከፊ ሁኔታ ወጥተን ለሀገራችን በመብቃታችን ተደስተናል ሲሉ ከስደት ተመላሽ ዜጎች ገለጹ፡፡
መንግሥት በእስር ቤት ውስጥ የሚገኙ ሌሎች ኢትዮጵያዊያንን ወደ ሀገር ቤት ለመመለስ የጀመረውን ጥረት አጠናክሮ እንዲቀጥልም...
“ታላቁን የረመዳን ወር በችግር ውስጥ ያሉ ወገኖችን በመርዳት ማሳለፍ ይገባል” የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች
መጋቢት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁን የረመዳን ወር በተለያዩ ምክንያቶች በችግር ውስጥ ያሉ ወገኖችን በመርዳት ማሳለፍ እንደሚገባ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ገለጹ።
ታላቁ የረመዳን ወር በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ ትልቁን ስፍራ ይይዛል፡፡
በመላው ዓለም በሚገኙ ሙስሊሞች ዘንድ በጉጉት...
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሚገኙ የመንግሥትና የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች ለአካባቢው ሕዝብ ተጠቃሚነት እንዲሠሩ ተጠየቀ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በዞኑ ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት የሚያንቀሳቅሱ በተለያዩ ጉዳዮች የሚሠሩ 20 መንግሥታዊ ያልሆኑ ተቋማት እንደሚገኙም ተጠቁሟል።
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሚገኙ የመንግሥትና የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች እየመከሩ ነው።...
ለአማራ እና ለአፋር ክልሎች ገቢዎች ቢሮ ከ17 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ እና...
መጋቢት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የገቢዎች ሚኒስቴር በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው የአፋር እና የአማራ ክልል የገቢዎች ቢሮ ድጋፍ የሚውል የቁሳቁስ እና የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል፡፡
በዚህም መሠረት ለአማራ ክልል የገቢዎች ቢሮ በገንዘብ 10 ሚሊየን ብር እና ግምታዊ...
ጠቅላላ ጉባዔ ያላካሄዱ ፓርቲዎች በአጭር ጊዜ ውስጥ እንዲያካሂዱ ቦርዱ አሳሰበ።
ለፓርቲዎች የሚደረገው የ50 ሚሊዮን ብር የድጋፍ ቀመር ወጥቷል።
መጋቢት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በተለያዩ አጀንዳዎች ዙሪያ በመከረበት ወቅት እስካሁን ጠቅላላ ጉባዔ ያላካሄዱ ፓርቲዎች በጥቂት ጊዜ ውስጥ እንዲያካሂዱ...








