ከጅዳ እና አካባቢ ባሉ እስር ቤቶች እና ማቆያ ማዕከላት ውስጥ ያሉ ኢትዮጵያዊያንን ወደ ሀገር...

መጋቢት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገር ቤት ለመመለስ ከታቀደው 102 ሺህ ኢትዮጵያውያን መካከል ከ80 ሺህ የማያንሱ የሚገኙት በጅዳ አካባቢ በሚገኙ እስር ቤቶች እና የማቆያ ማዕከላት ነው። ዛሬ በሚደረጉ አራት በረራዎች ከጅዳ 1...

“የብሔራዊ ምክክሩ አሳታፊነት የሚሳካው ሁሉም ኢትዮጵያዊ በቀናነትና በባለቤትነት ሂደቱን መደገፍ ሲችል ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የብሔራዊ ምክክሩ አሳታፊነት የሚሳካው ሁሉም ኢትዮጵያዊ በቀናነትና በባለቤትነት ሂደቱን መደገፍ ሲችል እንደሆነ አስታውቀዋል። የብሔራዊ ምክክሩን አስመልክቶ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ያወጡት ሙሉ...

“ረመዳን ቁርአን የወረደበት እና የጀነት በሮች የተከፈቱበት ነውና ወሩን በእስላማዊ ዱዓ እና መረዳዳት ማሳለፍ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በመላው ዓለም 1443ኛው ሂጅራ ታላቁ የረመዳን ወር ከቀናት በኋላ ይጀመራል፡፡ የእስልምና ሃይማኖት ከተገነባባቸው አምስት መሰረቶች አንዱ የረመዳን ወር ፆም ነው፡፡ ሕዝበ ሙስሊሙ ይኽንን የፆም ወር ከምግብ እና...

በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አሞራ ቤት አውራ ጎዳና ንዑስ ቀበሌ ላይ ጉዳት ያደረሱ ታጣቂዎችን ተጠያቂ...

መጋቢት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አሞራ ቤት አውራ ጎዳና ንዑስ ቀበሌ ላይ የተፈጠረውን የጸጥታ ችግር አስመልክቶ የሰሜን ሸዋ ዞን አሥተዳዳሪ ታደሰ ገብረጻዲቅ ከአሚኮ ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡ የሰሜን...

“ረመዳን ጾም የመተዛዘን፣ የመረዳዳት እና የመከባበር ወቅት ነው”ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር እድሪስ

አዲስ አበባ፡ መጋቢት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር እድሪስ 1443ኛውን የረመዳን ጾም አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፈዋል። እንደ ፕሬዚዳንቱ ገለጻ ረመዳን ጾም የመተዛዘን፣ የመረዳዳት እና የመከባበር ወቅት ነው።...