ከኢንተርፖል አባል ሀገራት ጋር በድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎች ዙሪያ ውይይት ተደረገ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል ዘላለም መንግሥቴ በፈረንሳይ ሊዮን በኢንተርፖል ዋናው ጽሕፈት ቤት በድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችና ሽብርተኝነትን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት የሁለት ቀናት ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይቱም ላይ የአውሮፓ ፖሊስ...

በመሠረታዊ ምርቶች ላይ የታየዉን የዋጋ ንረት ለመቀነስ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። ሚኒስትሩ በመሠረታዊ ፍጆታ ምርቶች ላይ የዋጋ ንረት መከሰቱንና ይህም ከዓለም አቀፍ የዋጋ ንረት ጋር የተገናኘ...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት...

ለመላው ኢትዮጵያውያን! የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት የመሠረት ድንጋይ ለተጣለበት 11ኛ ዓመት የመታሰቢያ ዕለት እንኳን በሰላም አደረሳችሁ፤ እንኳን አብሮ አደረሰን። እነሆ! . . . ለሺህ ዓመታት ሲፈስ የነበረው የዓባይ ወንዝ ለሀገራችን ሁነኛ የልማት...

“ሀገር ከቁስሏ እንድታገግምና እንድትቀጥል ወላጆች፣ መምህራን እና የእምነት ተቋማት ትውልድ ማነፅ ላይ የድርሻቸውን...

አዲስ አበባ፡ መጋቢት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያን ታላቅነት እና የሕዝቦቿን የቆዬ አብሮነት በማስተማር ፋንታ መለያየትን፣ ጽንፈኝነትን እና ጠባብነትን የሚሰብኩ የአመለካከት ህመምተኞችን ፈጥኖ ማከም ባለመቻሉ እንደ ሀገር ችግሮች ይስተዋላሉ፡፡ አማኝ ማኅበረሰብ በሚኖርባት ኢትዮጵያ አብሮነት፣...

“ወንድሞቻችንን ለመቀበል ዝግጅት አጠናቀናል” የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን ነዋሪዎች

ሑመራ: መጋቢት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሕዝብ ትግል ፍሬ አፍርቶ ዛሬ ላይ የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ሲናፍቀውና ሲመኘው የነበረውን ማንነቱን ተላብሶ፣ ነጻነቱን ተጎናፅፎ የትግል ጊዜ አጋሩን በሁሉም ቦታ ተገኝተው ስለ ከፈሉት መስዋእትነት አመሥግነዋል። በቅርቡ...