የአንጎለላና ጠራ ወረዳ ለጀግኖች ሰማእታት ቤተሰቦች እና በኅልውና ዘመቻው ተጋድሎ ለፈጸሙና ንቁ ተሳትፎ ለነበራቸው...
ደብረ ብርሃን: መጋቢት 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን የአንጎለላና ጠራ ወረዳ ለጀግኖች ሰማእታት ቤተሰቦች እና በኅልውና ዘመቻው ተጋድሎ ለፈጸሙና ንቁ ተሳትፎ ለነበራቸው አካላት እውቅና ሰጥቷል፡፡
አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድንን የጥፋት ተልዕኮ ለማክሸፍ...
“የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን የማንነትና የወሰን ጥያቄ ሕጋዊ እንዲሆን እንሠራለን” የአማራ ክልል ምክትል...
ጎንደር: መጋቢት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) "ወልቃይት የትግላችን መነሻ፣ የአንድነታችን ማሳያ የነፃነታችን አርማ" በሚል መሪ መልዕክት ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራን ለመጎብኘት ከተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች የተውጣጡ የሕብረተሰብ ክፍሎችን የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር ጌታቸው ጀምበር...
በምሥራቅ በለሳ ወረዳ የመሬትን ስበት በመጠቀም ስንዴን በመስኖ የማልባት ዘዴ ውጤታማ መኾኑን አርሶ አደሮች...
ጎንደር: መጋቢት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምሥራቅ በለሳ ወረዳ ደንጎር ቀበሌ የሚገኙ ከ76 በላይ አርሶ አደሮች በኩታ ገጠም 57 ሄክታር መሬት የስንዴ ልማት እያለሙ ነው። አርሶ አደሮቹ በክረምት ያለጥቅም የሚፈሰውን...
በአማራ ክልል ባለፉት 11 ዓመታት ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ 1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር...
ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ የተጣለበት 11ኛ ዓመት በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች እየተከበረ ነው፡፡ በዓሉ በሁሉም የአማራ ክልል አካባቢዎች እንዲከበር በአማራ ክልል የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማስተባባሪያ...
የሁለቱ ክልሎች ከፍተኛ አመራሮች በአዋሳኝ አካባቢዎች የሚፈጠሩ የጸጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት መከሩ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን እና በአማራ ክልል አዊና ምዕራብ ጎንደር ዞኖች የሚስተዋለውን የጸጥታ ችግር እልባት ለመስጠት የሁለቱ ክልሎች ከፍተኛ የጸጥታ አካላት በግልገል በለስ ከተማ...








