“የህዳሴ ግድብ ግንባታ ሌሎችንም ታላላቅ ፕሮጀክቶች መሥራት እንደምንችል ያረጋገጥንበትና አቅማችን የተገነባበት የአንድነታችን ማረጋገጫ ነው”...

ደብረታቦር: መጋቢት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት መሠረት የተጣለበት 11ኛ ዓመት በውይይት ተከብሯል። ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ እና ደቡብ ጎንደር ዞን ኮሙዩኒኬሽን መምሪያ ባዘጋጁት ውይይት የግድቡ የግንባታ አፈጻጸም ከፍተኛ ደረጃ...

በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንትና ንግድ አማራጮች ዙሪያ ከእስራኤል ባለሀብቶች ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡

መጋቢት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በእስራኤል የኢፌዴሪ ኤምባሲ ባራክ ግሩፕ ከተባለው የንግድ ተቋም ጋር በመተባበር ከእስራኤል ትልቅ ከተሞች አንዷ በኾነችው የወደብ ከተማ በሃይፋ ከሚገኙ ባለሃብቶች ጋር በኢትዮጵያ በኢንቨስትመንትና በንግድ ሥራዎች ያሉትን ዕድሎች በሚመለከት ምክክር አካሂዷል፡፡...

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የዘይት አምራች ፋብሪካዎችን የመስክ ምልከታ አደረጉ።

መጋቢት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በፊቤላ ዘይት ማምረቻ ኢንዱስትሪና በደብሊው ኤ ዘይት ፋብሪካ በመገኘት የመስክ ጉብኝትና ከባለሀብቶች ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ በጉብኝቱ ወቅትም በቀን 1ሚሊዮን 500 ሽህ ሊትር ዘይት...

አማራን እንወቅ ምዕራፍ ሁለት መርሃግብር በሑመራ ከተማ።

ሑመራ: መጋቢት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አማራን እንወቅ ምዕራፍ ሁለት መርሃግብር ከክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የተውጣጡ የሕብረተሰብ ክፍሎች ሑመራ ከተማ ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። የመርሃ ግብሩ ተሳታፊዎች በዛሬ ውሏቸውም የወልቃይት ስኳር ፋብሪካንና የአካባቢውን የተፈጥሮ ፀጋዎች ጎብኝተዋል።...

ሥርዐት አልባው ንግድ እና ስጋት የፈጠረው የኑሮ ውድነት!

መጋቢት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ የንግድ ነባራዊ ኹኔታ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል፡፡ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ያዳከመው የዓለም የገበያ ሥርዐት የምሥራቅ አውሮፓን ግጭት ተገን አድርጎ ሲሽመደመድ እያስተዋልን ነው፡፡ ኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ ድሃ ሀገራት ከመቼውም ጊዜ በላይ...