በሰብዓዊ ድጋፍ አተገባበር ችግሩን በተግባር ለመሻገር የሚያስችል ፈጣን ምላሽ ተፈፃሚ እንዲኾን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...
አዲስ አበባ: መጋቢት 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ አደጋ መከላከል ኮሚቴ በተፈጥሮ እና በሰው ሠራሽ አደጋዎች ለተጎዱ ወገኖች በሚደረገው የሰብዓዊ ድጋፍ አገልግሎት አሰጣጥ በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት ተገምግሟል።
የብሔራዊ አደጋ መከላከል ኮሚቴ...
“ከመላው ዓለም በመሰባሰብ ዒድን በጋራ ለማክበር የቀረበው ጥሪ አንድነትና ትብብራችንን በተግባር የምናሳይበት ነው” የኢትዮጵያ...
መጋቢት 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከመላው ዓለም በመሰባሰብ ዒድን በጋራ ለማክበር የቀረበው ጥሪ አንድነትና ትብብራችንን በተግባር የምናሳይበት ልዩ ታሪካዊ አጋጣሚ ነው ሲል የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ገለጸ።
ጠቅላይ ምክር ቤቱ ከየትኛውም የዓለም ክፍል ለዒድ...
ኢትዮጵያ ባለፉት ስምንት ወራት ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 52 ቢሊዮን ዶላር ገቢ አገኘች።
መጋቢት 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ባለፉት ስምንት ወራት ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 52 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቷን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአምስተኛ መደበኛ ጉባዔው የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የስምንት...
“ጠላቶቻችን እኛን ለመከፋፈል የተለያዩ ሴራዎችን እንደሚሸርቡ ወጣቶች ተረድተው አንድነታቸውን ማጠናከር አለባቸው” ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ
ሑመራ: መጋቢት 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት፣ ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን አሥተዳደር ምዕራፍ ኹለት “አማራን እንወቅ” መርኃግብር ለተሳተፉ ከአማራ ክልል ለተውጣጡ ወጣቶች አቀባበል አድርገውላቸዋል።
በተዘጋጀው መርኃ ግብርም የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን ምክትል አሥተዳዳሪና...
“ሕዝቡ በየደረጃው ላነሳቸው ጥያቄዎች ተገቢውን ምላሽ ለመስጠት ኃላፊነት ወስደን እየሠራን ነው” አቶ ግርማ የሽጥላ
ባሕር ዳር: መጋቢት 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝቡ በየደረጃው ላነሳቸው ጥያቄዎች ተገቢውን ምላሽ ለመስጠት በትኩረት እንደሚሠራ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል እና የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ግርማ የሺጥላ ገልጸዋል።...








