“የአምንስቲ እና ሂዩማን ራይትስ ዎች ያወጡት መግለጫ በሉዓላዊነት ላይ ጣልቃ የሚገባ እና ለአንድ ወገን...
አዲስ አበባ፡ ሚያዝያ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሳምንታዊ መግለጫ ሰጥተዋል። አምባሳደሩ በመግለጫቸው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ለዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ ማብራሪያ መስጠታቸውን ገልጸዋል።
አምንስቲ...
የተፈናቃዮችን የመጠለያ እና የቁሳቁስ ችግር ለመፍታት እየሠራ መኾኑን የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በሚገኙ ተፈናቃዮች የሚታየውን የመጠለያ እና የምግብ ማብሰያ ቁሳቁስ ችግር ክረምቱ ከመግባቱ በፊት ቀድሞ እንደሚፈታ የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡
የብሔራዊ አደጋ ስጋት...
ነጻነታቸውን አስጠብቀው ለመዝለቅ ትጥቃቸው ከወገባቸው ሳይፈታ፣ ዓይናቸው ከጠላት ላይ የማይነቀለው የወልቃይት ጠገዴ ሚሊሻዎች።
ሑመራ: ሚያዚያ 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በሥልጣን ላይ በቆየበት ዘመን ወደ ወልቃይት ጠገዴ ምድር ዘልቆ በመግባት የተራቆተ ኅሊናውን አንግቦ፣ የማይሞላ ከርሱን ሊያጠግብ፣ ነጭ ወርቋን ሊቀራመት፣ በወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ላይ ሴት...
የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ በግጭት ለተጎዱ አካባቢዎች የሚውል 300 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አጸደቀ።
ሚያዚያ 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ በግጭት ለተጎዱ አካባቢዎች የሚውል 300 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ማጽደቁን አስታወቀ።
ባንኩ በዓለም የልማት ማኅበር በኩል ግጭት ለተከሰተባቸው የኢትዮጵያ አካባቢዎች ማቋቋሚያ ፕሮጀክት ድጋፍ ማጽደቁን አመልክቷል።
ፕሮጀክቱ መሠረታዊ አቅርቦቶችን፣...
ከ58 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ መጀመሩን በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ...
ደብረ ብርሃን : ሚያዝያ 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ማኅበራዊና ልማት ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በተለያዩ ምክንያቶች ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ከ58 ሚሊዮን ብር በላይ...








