ኢትዮጵያ እና ቱርክ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ዓላማ ያደረገ ውይይት አካሄዱ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በቱርክ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር አደም መሃመድ እና በቱርክ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኤርያል ማናጀር ፋኪያ አብደርህማን ከቱርክ የሲቪል አቬሽን ተጠባባቂ ዳይሬክተር ጀነራል ፕሮፌሰር ዶክተር ከማል ዬኩሱክ ጋር የሁለቱን...

ʺአያችሁልኝን የአንበሳውን ሞት፣ በሰው እጅ መሞትን ነውር አድርጎት”

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ)የጭንቅ ቀን ደራሽ፣ የእናት ሀገር ደም መላሽ፣ ከልጅነቱ እስከ ሞቱ ድረስ ኢትዮጵያን ያለ፣ በንግሥናው እረፈት ያጣ፣ እንደ ንጉሥ ያልተቀናጣ፣ ለሀገር ዘብ የተፈጠረ፣ ለሀገር ክብር የኖረ፣ ታላቅ ታሪክ፣ ድንቅ ገድል...

ሚታ የተሰኘ አሠሪና ሠራተኛን የሚያገናኝ መተግበሪያ የሠራችው ተማሪ በኢንሳ እውቅና አገኘች፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ታዳጊዋ ተማሪ በጸሎት ፍቅር ትባላለች የ12ኛ ክፍል ተማሪ ናት፡፡ ተማሪ በጸሎት እንደምትለው በሀገሪቱ በየዓመቱ በርካታ ተማሪዎች ከተለያዩ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመርቀው ይወጣሉ፤ ይሁን እንጅ ተመራቂ ተማሪዎቹ በተመረቁበት ትምህርት...

“የጥፋት ቡድኖችን በመደምሰስ ሰላማችንን ልናስጠብቅ ይገባል”

ሚያዚያ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር፣ የአፋር ክልል ዞን 5 እና የአርጎባ ብሔረሰብ አጎራባች ወረዳዎች በአፋር ክልል ዞን 5 ደዌ ወደራጌ ወረዳ የጋራ የምክክር መድረክ አካሂደዋል። በምክክር መድረኩ ከ6 አጎራባች ወረዳዎች...

በአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የተላከው አጣሪ ኮሚቴ በፈተና አስተራረም ዙሪያ የደረሰበትን ሂደት ይፋ አደረገ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የተላከው አጣሪ ኮሚቴ በፈተና አስተራረም ዙሪያ የደረሰበትን ሂደት ይፋ አድርጓል። የትምህርት ሚኒስቴርና የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና የፈተናዎች ኤጄንሲ የ12ኛ ከፍል ወደ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ...