የአውራምባ ማኅበረሰብን መልካም እሴቶች በማስፋት እንደ ሀገር ለሚታየው ቀውስ መውጫ መንገድ መጠቀም እንደሚገባ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአውራ አምባ ማኅበረሰብ 50ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በባሕር ዳር ከተማ እየተከበረ ነው።
የአውራምባ ማኅበረሰብ መልካም የሥራ ባሕልን፣ የሰውልጆችን እኩልነት የሚሰብኩ እሴቶች ባለቤት ነው ሲሉ የማኅበረሰቡ መስራች...
ምሁራን የሐሰት ትርክቶችን በማረምና ሀገር በቀል የግጭት አፈታት ዘዴዎችን በማጎልበት ሀገራዊ የምክክር መድረኩ...
ደብረብርሃን: ሚያዝያ 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከሰላም ሚኒስቴር ጋር በመተባበር አካታች ብሔራዊ ምክክርን ለማሳካት የምሁራኑ ሚና ምን መሆን አለበት በሚል መሪ ሀሳብ ውይይት ተደርጓል።
የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንት እና የፕሬዚዳንቱ ተወካይ...
“የዉጭ ወራሪዎች ኢትዮጵያን ለመዉረር በተነሱበት ወቅት የሀገራችን ዳር ድንበር ለማስከበር የታገልን የቁርጥ ቀን ልጆች...
አዲስ አበባ: ሚያዚያ 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊት የድጋፍ የልማት ማኅበር ጠቅላላ ጉባኤዉን እያካሄደ ነው። በጉባኤው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ወረራ በፈጸመበት ወቅት በጦር ግንባር ለተሳተፉ ጀግኖችም እዉቅና እየተሰጠ...
የምሥራቅ አፍሪካ የመከላከያ ደኅንነት ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
አዲስ አበባ: ሚያዚያ 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ አፍሪካ የመከላከያ ደኅንነት ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ለ3 ቀናት በሚቆየው ፎረም የ7 ሀገራት ተወካዮች የሚሳተፉ ሲኾን በቀጣናው የሚንቀሳቀሱ አሸባሪ ቡድኖችን በመከላከል የሕገውጥ የሰዎች ዝውውር አንዲሁም...
ደሞዝ በወቅቱ ባለመከፈሉ በኑሯቸው ላይ ጫና ማሳደሩን የሑመራ ከተማ የመንግሥት ሠራተኞች ተናገሩ።
ሑመራ: ሚያዚያ 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በየጊዜው እየናረ የመጣው የኑሮ ውድነት ዜጎች ኑሮአቸውን ለመምራት አዳጋች ሆኖባቸዋል። በተለይም የወር ደሞዝ ጠብቀው ሕይወታቸውን የሚመሩ የመንግሥት ሠራተኞችና በገቢ ዝቅተኛ የኾኑ የኅብረተሰብ ክፍሎች የኑሮ ውድነቱ ገፈት ቀማሽ ኾነዋል።
በወልቃይት...








