“ኹሉም ያለው ምንም እንደሌለው ኾነ፣ ድረሱልኝም አለ”

ሚያዝያ 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጨርሶ ጀመረ፣ ዓለትን በጥበብ አሳመረ፣ የእግዚአብሔርን ቅዱስ መንፈስ በሠራው ድንቅ ሕንጻ ውስጥ አሳደረ፣ ከእርሱ ውጭ ጨርሶ የጀመረ፣ ተመርምሮ ያልተደረሰበት ጥበብ በዓለት ላይ ያኖረ አልተገኘም፡፡ ዓለት ታዘዘለት፣ እንደ ሰበዝ ተሰነጠቀለት፣...

በ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና 50 በመቶ እና በላይ ውጤት አምጥተው ወደ ዩኒቨርስቲዎች...

ባሕር ዳር : ሚያዝያ 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) 50 በመቶ እና በላይ ውጤት አምጥተው ወደ ዩኒቨርስቲዎች መግባት ያልቻሉት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች በክልሉ መምህራን ኮሌጆች በመደበኛው የዲግሪ መርሃ ግብር የመምህርነት ስልጠና እንዲጀምሩ ሰፋ ያለ...

የአምነስቲና የሂዩማንራይትስዎች ጥምር የምርመራ ሪፖርት አድሏዊና ችግር ያለበት መኾኑን አብን ገለጸ።

ሚያዝያ 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አምነስቲ ኢንተርናሽናልና ሂዩማን ራይትስዎች ያወጡት ጥምር የምርመራ ሪፖርት የመረጃ አሰባሰብ፣ የመረጃ ትንተና፣ ድምዳሜውና በመፍትሔነት ያስቀመጡት ሐሳብ አድሏዊና ችግር ያለበት መኾኑን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ገለጸ፡፡ የአብን ምክትል ሊቀመንበር አቶ መልካሙ ሹምዬ...

የመንግሥት ሥራዎችን በዲጂታል ለማከናወን የሚያስችሉ የሥራ ትስስር ማዕከላት በ6 ተቋማት ተግባራዊ ሊደረግ ነው፡፡

ሚያዝያ 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሥራ ትስስር ማዕከላቱ የመንግሥት ሥራዎች በግንኙነቶች ሳይቆራረጡ፣ ጊዜና ቦታ ሳያግዳቸው በዲጂታል መልኩ እንዲሠሩ የሚያደርግ አሠራር የሚተገበርባቸው ናቸው፡፡ በመጀመሪያው ምዕራፍ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣ በገንዘብ ሚኒስቴር፣ በትምህርት ሚኒስቴር፣ በኢትዮጵያ ኮምዩኒኬሽን ባለስልጣን እና...

በ”ሚሌ – ጭፍራ- ወልዲያ – ወረታ” መስመር ኮንቴነሮችን ማስተናገድ መጀመሩን የወረታ ወደብና...

ሚያዝያ 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ወረታ ወደብና ተርሚናል በሰሜን-ምዕራብ ኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ አስመጭና ላኪዎች የተቀላጠፈ የደረቅ ወደብ አገልግሎት እንዲያገኙ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል። የወደቡ ተጠቃሚዎች እንደገለጹት ከጅቡቲ - ሞጆ - በአዲስ አበባ ወደ ባሕር ዳርና ሌሎች የሰሜን-ምዕራብ...