በወልቃይት ጠገዴና አካባቢው ሕዝብ ላይ የታቀደ የጅምላ ግድያ ሲፈጽሙ የነበሩ ተፈላጊ ግለሰቦች ዝርዝር ይፋ...
ሑመራ: ሚያዝያ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን አስተዳደር በላፉት ዓመታት በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን አማራ ሕዝብ ላይ በታቀደ መንገድ የዘር ማጥፋትና የሽብር ተግባር ሲፈጽሙ የነበሩ ግለሰቦችና ቡድኖችን ዝርዝር ይፋ አደረገ።...
“በአፍሪካ ሕብረት አማካኝነት የሚካሄደው የህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርደር እንዲጀመር ኢትዮጵያ ዝግጁ ናት” የውጭ ጉዳይ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ባለፈው ሳምንት በተከናወኑ የዲፕሎሚሲ ሥራዎች እና በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ለመገናኛ ብዙኃን መግለጫ ሰጥተዋል።
አምባሳደር ዲና በሳምንቱ በፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ እና...
ለበዓል ግብይት ሊውል የነበረ ከ20 ሺህ ብር በላይ ሀሰተኛ የብር ኖት በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡
ፍኖተሰላም: ሚያዝያ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ቡሬ ከተማ አስተዳደር መጪው የትንሣኤ በዓልን ተከትሎ ለግብይት ሊውል የነበረ ሀሰተኛ የብር ኖት በቁጥጥር ስር ማዋሉን የቡሬ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ።
በዓላትን ተከትሎ ሀሰተኛ...
በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ የኢየሱስ ክርሰቶስን ትህትና ለማሰብ የሚከበረዉ ጸሎተ ሐሙስ በአዲስ አበባ በቅድስት...
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቴያስ፣ ጳጳሳት፣ ሊቃዉንተ ቤተክርስቲያን እና ምእመኑ በቅድስት ማርያም ገዳም ቤተክርስቲያን በመገኘት የኢየሱስ ክርስቶስን ህማማቱንና ትህትናዉን በማሰብ ስግደት እና...
የወረታ ደረቅ ወደብና ተርሚናል ሁለተኛ ዙር ግንባታ በዚህ ዓመት እንደሚጀመር የወደቡ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ወረታ ደረቅ ወደብና ተርሚናል አገልግሎት በ20 ሄክታር መሬት ላይ በሶስት ተከታታይ ምዕራፍ እንዲገነባ እቅድ ተይዞለት የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠለት ከሶስት ዓመታት በፊት ነው። የመጀመሪያው ዙር ግንባታ 100 ሚሊዮን ብር...








