የትንሣኤ በዓልን አንድነትን በማጠናከር እና ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም በመሥራት ማክበር እንደሚገባ የሃይማኖት አባቶች አሳሰቡ።

አዲስ አበባ : ሚያዝያ 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) "የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓልን ስናከብር አንድነታችንን በማጠናከር እና የኢትዮጵያን ዘላቂ ሰላም ለማስፈን በተግባር በመሥራት ሊኾን ይገባል" ሲሉ የሃይማኖት አባቶች አሳስበዋል፡፡ በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በነገው ዕለት የሚከበረውን የትንሣኤ...

“ብዙዎች ሀገራችንን ለማገልገል እና ታላቋን ኢትዮጵያ እውን ለማድረግ ሲሉ መስዋእትነት ከፍለዋል” ጠቅላይ ሚኒስትር...

ሚያዝያ 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሉት ዛሬ ከጀግኖች የማዕከላዊ ዕዝ ብሔራዊ ኀይላችን አባላት ጋር ጊዜ በማሳለፌ ክብር ይሰማኛል። "ብዙዎች ሀገራችንን ለማገልገል እና ታላቋን ኢትዮጵያ እውን ለማድረግ...

የትንሣኤ በዓልን የተቸገሩ ወገኖችን በመጎብኘት ማክበር እንደሚገባ ብፁዕ አቡነ ሚካኤል አሳሰቡ፡፡

ደብረ ታቦር : ሚያዝያ 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝበ ክርስቲያኑ የትንሣኤ በዓልን ሲያከብር የተቸገሩ ወገኖችን በመጎብኘት ጭምር ሊኾን እንደሚገባ የደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ ሚካኤል አሳስበዋል፡፡ ብጹዕነታቸው የትንሣኤ በዓልን አስመልክተው...

የሽብር ጥቃት ለመፈፀም ሲዘጋጁ የነበሩ 34 የአልሸባብ አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባና በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች የሽብር ጥቃት ለመፈፀም ሲዘጋጁ የነበሩ 34 የአልሸባብ አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታውቋል። የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በአዲስ አበባና...

ክርስቶስ ሞቶ የተነሳው ዘር፣ ቀለም፣ ብሔር ለይቶ ሳይሆን የሰው ልጆችን ሁሉ ነፃ ለማውጣት ነው”...

ወልድያ: ሚያዝያ 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ፣ ደቡብ ወሎና በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር አህጉረ ስብከት ሊቀጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባልና የላልይበላ ገዳማት የበላይ ጠባቂ ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ የትንሣኤ በዓልን አስመልክተው ለምዕመኑ የመልካም ምኞት ...