“ዒድ አልፈጥር የበረከትና የምሥጋና በዓል ነው” ሸህ አሕመድ ዘይን

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዒድ አልፈጥር የረመዳን ወር ፆም መፍቻ በዓል ነው፡፡ ዘንድሮ የዒድ አልፈጥር በዓል ለ1443ኛ ጊዜ ይከበራል፡፡ ለመኾኑ የዒድ አልፈጥር በዓል ሃይማኖታዊ ዕሳቤው ምንድን ነው? እንዴትስ ይከወናል? በአማራ ክልል የእስልምና...

በታሪካዊ ጠላቶችን ሴራና በዉስጣዊ ባንዳዎች ተባባሪነት ኢትዮጵያን የማተራመስ እኩይ ዉጥን በፍፁም አይሳካም!- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን...

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የ1443ኛው ኢድ አልፈጥር በዓል አከባበር በማስመልከት መግለጫ አውጥቷል። ሙሉ መልእክቱ እንደሚከተለው ቀርቧል:- በታሪካዊ ጠላቶችን ሴራና በዉስጣዊ ባንዳዎች ተባባሪነት ኢትዮጵያን የማተራመስ እኩይ ዉጥን በፍፁም አይሳካም! በአብዛኞቹ የሀገሪቱ...

“በአማራ ክልል ኹሉም አካባቢዎች 1443ኛው ዓመተ ሂጅራ የዒድ አልፈጥር በዓል የሶላት ሥነ-ሥርዐት ሰላማዊ በሆነ...

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የዒድ አልፈጥር በዓል አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፏል። "በአማራ ክልል ኹሉም አካባቢዎች 1443ኛው ዓመተ ሂጅራ የዒድ አልፈጥር በዓል የሶላት ሥነ-ሥርዐት ሰላማዊ በሆነ መልኩ ተከናውኗል" ብሏል። በታላቁ...

የአፋር ክልል ርእሰ መሥተዳድር አወል አርባ የኢድ በዓልን አስመልክቶ ማዕድ አጋሩ።

ሰመራ: ሚያዝያ 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአፋር ክልል ርእሰ መሥተዳድር አወል አርባ የኢድ አልፈጥር በዓልን አስመልክቶ በሰመራ ከተማ ተጠልለው ለሚገኙ 5 ሺህ ለሚደርሱ ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለው ለሚገኙ ዜጎች ማዕድ አጋርተዋል ። በዚህ ወቅት ርዕሰ...

“ሕዝበ ሙስሊሙ ሊከባበር፣ ሊፈቃቀር እና አንድነት ሊኖረው ይገባል” ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር እድሪስ

አዲስ አበባ: ሚያዚያ 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝበ ሙስሊሙ ሊከባበር፣ ሊፈቃቀር እና አንድነት ሊኖረው እንደሚገባ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር እድሪስ ጥሪ አቀረቡ። ሐጂ ሙፍቲ ይህን ጥሪ ያቀረቡት...